ይድረስ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለዶ/ር ይልቃል ከፍያለው!! የጀግናውን የአማራ ህዝብ መከታ የሆነዉን #ፋኖ በማሰከበብ ለማሰገደል የምትሰራው ሰራ ጥሩ እንዳልሆነ አጥብቀህ እያወክ! በተላላኪነት የአማራን ህልዉና ዝቅ የሚያደርግ ስራ ባትሰራና የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን አንተም የብልፅግና አካላትም ብትጠነቀቁ ይሻላል:: #ፋኖ እሳት በእጁ ይዟል! ዘመነ ካሴ #ፋኖ SHARE
Read More »Events
ጀነራል ተፈራ ማሞ የት እንዳሉ ታወቀ! ግርማ ካሳ
ጀነራል ተፈራ ማሞ የት እንዳሉ ታወቀ #ግርማካሳ[yikes-mailchimp form=”1″] የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ የነበሩት፣ በሕልውናው ጦርነት ውስጥ ተጠርተው እንዲያገለግሉ የተደረጉት፣ ውጤትን ያስመዘገቡና የሕወሃት እና ኦነግ ወረራ እንዲቀለበስ ያደረጉት ፣ በሕዝብ ተወዳጅ የሆኑት፣ ጀነራል ተፈራ ማሞ፣ ከሶስት ቀናት በፊት መታፈናቸው የሚታወቅ ነው፡፡ ያም በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን የቀሰቀሰ ሲሆን፣ አገሪቷን ወደ ከፍተኛ የፖለቲካ አለመረጋጋት ውስጥ እንድትፀፈቅ አድርጓታል፡፡ ጀነራል ተፈራ በአዲስ አበባ፣ …
Read More »ZOOM Meeting – AMHARA FANO SUPPORTERS
AMHARA ZOOM MEETING SATURDAY MAY 21, 2022 MEETING ID: 863 1890 7690 Time: 5pM – UK 6PM – EU 12Noon EST US https://us06web.zoom.us/j/86318907690
Read More »ጀነራል ተፈራ አዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ታፈኑ::
Abiy Ahmed- Oromo Dictator Tefera mamo – Amhara Leader መሸለም የነበረበት የሀገር ባለውለታ ጀኔራል ተፈራ ማሞ በባንዳወች ታፍኗል:: አንች ሀገሬ ኢእዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የሰረቀሽ በላ ! የአማራ ህዝብን እያስበላ ያለው የራሱ ሆዳም ባንዳወቹ ናቸው ። ጀግናዬ ዛሬ …
Read More »እውቁ የዓይን እስፔሻሊስት የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን የሆኑት ሐኪም ፕሮፌሰር የሽጌታ ገላው ከሚሰሩበት ቦታ የፀጥታ ኃይል ነን በሚሉ ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል፡፡
Prof. Yeshigeta (arrested) ይልቃል ከፋለ – የአማራ ጠላት እውቁ የዓይን እስፔሻሊስት የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን የሆኑት ሐኪም ፕሮፌሰር የሽጌታ ገላው ከሚሰሩበት ቦታ የፀጥታ ኃይል ነን በሚሉ ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል ፡፡ የክልሉ ፕረዝደንት የፀጥታ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህም በወያኔ ዘመን የአማራ ህዝብ ላይ የፈፀሙበት ክህደት አልበቃቸው ብሎ ዘንድሮም አንቱታን ያተረፉ ሐኪምና የአገር መከታ ፋኖዎችን በማሳፈን …
Read More »