Join us TODAY at X Space at 1:00 PM EST. አርበኛ ካፔቴን ማስረሻ ሰጤ የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት የውጭ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ እና የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ሠራዊት ጎጃም ዕዝ ዋና አዛዥ ጋር ቆይታ እናደርጋለን። 1PM EST 7PM EU Time 6 PM UK Time መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤ Amhara Fano People’s organization የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ ) www.amharafano.org #ስርነቀልለውጥ #AFPO …
Read More »Events
የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ተሰረዘ !
Tweeter Campaign against Amhara Genocide ! የአማራን ሕዝብ ሰቆቃ ለባለስልጣናት ለማድረስ እባካችሁ የትዊተር ዘመቻን ተቀላቀሉ !
Please Click on each Twitter Below ! #1. Drone attacks on Amhara civilians in Gojjam Amhara region violate international law. We must hold the Ethiopian government accountable for the #StateSponsoredAmharaGenocide @UNHumanRights @UNGeneva @MikeHammerUSA @hrw @AmnestyEARO @BBCAfrica @ReutersAfrica @AP Tweet #2. Drone attacks on Amhara civilians in Gojjam Amhara region violate international law. We must hold the Ethiopian government accountable for …
Read More »አብይ 7 የወደብ አማራጮች አለው። አብይ ለምን ሀርጌሳ ካልሆነ ሞቼ እገኛለሁ አለ?
አብይ ሴረኛነቱን ሁሉም ተረድቷል። የአብይ አህመድ ቀጣይ ሤራ? ሶማሌ ላንድ ወይንም ሞት ለኦሮምያ ምስረታ መንገድ ጠረጋ ይሆን? አብይ 7 የወደብ አማራጮች አለው። አብይ ለምን ሀርጌሳ ካልሆነ ሞቼ እገኛለሁ አለ? አብይ NPD በሚባል የአይምሮ ህመም የተጠቃ ሰው ነው። ይህ በሽታ ጨርቅ የሚያስጥል ድንጋይ የሚያስወረውር በሽታ አይደለም። ይህ በሽታ በአለም ላይ የተዋጣለት ውሸታም፤ አታላይ፤ እራስ ወዳድና እራስን ከፍ አድርጎ የሚያሳይ በሽታ ነው። …
Read More »