Documents
በትምህርት ቤት ጉዳይ ሀገር ሲታመስ የትምህርት ሚኒስቴሩ ብርሃኑ ነጋ የት ተደበቁ ?
የኦሮሞ ባንዲራ በአዲስ አበባ !
ሻምበል በላይነህ ከአዲስ አበበ ከንቲባ የኮንዶሚነም ሽልማት አገኘ:: አማራን አዋረደ !
https://youtu.be/GTFoQti_dGk
Read More »ሕወሓትን ትጥቅ የማስፈታት ሒደት ሲጠናቀቅ የሽብርተኝነት ፍረጃው ተነስቶ ክስ እንደሚቋረጥ ተነገረ!
ዮሐንስ አንበርብር ቀን: January 4, 2023 በደቡብ አፍሪካ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት የሕወሓት ታጣቂዎችን ሙሉ በሙሉ ትጥቅ የማስፈታት ሒደቱ ጫፍ ሲደርስ፣ በሕወሓት ላይ የተጣለው የሽብርኝነት ፍረጃ እንደሚነሳ፣ እንዲሁም በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች ላይ የተከፈተው የወንጀል ክስም እንደሚቋረጥ ተገለጸ። ከሕወሓት ጋር የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ ባለፈው ሳምንት ለተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ገለጻ ያደረጉት …
Read More »