Breaking News
Home / Documents (page 2)

Documents

ከአፍሪካ ህብረት ጋር የተፈራረመው ማስረሻ ሰጤ እንጂ አፋሃድ እንደ ድርጅት አይደለም ተባለ። The signing was done by Capt. Masresha Setie not by the FANO organization.

የአፍሪካ ህብረት ለአፋሕድ ምላሽ ሰጠ። –የተደራደረው ግለሰብ መሆኑን አመነ “ማስረሻ ሰጤ የተባለ የቀድሞ የአፋሕድ አመራር በግሉ ያደረገውን ስምምነት ከድርጅት ጋር እንደተደረገ ድርድር አስመስሎ የኢትዮጵያ መንግስት ባዘጋጀው የባህር ዳሩ ትርዒት ላይ እንዴት ተገኛችሁ? በዚህ ጉዳይ ማብራሪያ እንድትሰጡን እንጠይቃለን?”በሚል ከአፋህድ ጥያቄ የቀረበለት የአፍሪካ ሕዝብረት ዛሬ በሰጠው ምላሽ፦ ‘ከግለሰቦች ጋር የሚደረግን ስምምነትን የአፍሪካ ህብረት እንደ አንድ የሰላም ስልት እንደሚቆጥረው’ ማብራሪያ ሰጥቷል። እዚህ ላይ …

Read More »

በኢትዮጵያ የአማራ ፖለቲካ እስረኞች ዝርዝር – List of Amhara Political Prisoners in Ethiopia.

የአማራ ልጆች የፓለቲካ እስረኞች: ከዚህ በታች, ስማቸዉ, የተዘረዘረዉ, በከፊል በቅሊንጦ , አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በአብይ አህመድ ግፈኛ መንግስት በእስር.ቤት ታጉረዉ, የሚገኙ, የአማራ ልጆች ናቸዉ። ወንጀል ሳይሰሩ በእብሪት በግፍ የታሰሩ የህሊና እስረኞች ናቸዉ። መፈታት አለባቸዉ። ድምፅ እንሁናቸዉ. Below is a list of Amhara Political Prisoners, they all are prisoners of conscience, they are not criminals. Therefore, please let us be their …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.