Breaking News
Home / Documents (page 141)

Documents

የደህዴን (የደቡብ ህዝቦች ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ) መግለጫ::

#የደህዴን (የደቡብ ህዝቦች ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ) መግለጫ ።#Ethiopia : አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ የአፍሪካ መዲናና አለም አቀፍ ግዙፍ ተቋማት ማዕከል መሆኗን ያነሳው መድረኩ፥ አዲስ አበባ የመላ ኢትዮጵያውያን ብሎም የነዋሪዎቿ መሆኗንም አውስቷል፤ ሌሎች ጉዳዮች ህገ-መንግስቱንና ህጉን ተከትለው የሚፈጸሙ መሆኑን በመጥቀስ። ስለሆነም በአዲስ አበባ ከተማ ጉዳይ በህገ-መንግስቱ ጭብጦች ላይ በመመስረት ትግል ማድረግ እንደሚገባ፤ በምንም መንገድ በዚህ ሰአት የጭቅጭቅ የንትርክና የጥል አጀንዳ ሊሆን የሚችልበት …

Read More »

የዓመቱ የጥላቻ ንግግር! በአሳዬ ደርቤ

ከዚህ ጋር በተያያዘም አዳራሽ ሙሉ ሕዝብ መሃከል ቆመው ‹‹ቋንቋችን ይስፋፋ ዘንድ ከፈለጋችሁ በኦሮምኛ ስታናግሩት መልስ ከማይሰጥ ታክሲ ውስጥ አትሳፈሩ! በአፋን ኦሮሞ ስታናግሩት በሌላ ቋንቋ ከሚመልስ ነጋዴ እቃ አትግዙ›› እያሉ የሚናገሩት ምሁር እንግሊዝኛ ቋንቋ በማስተማር የሚተዳደሩ መሆናቸውን ስንሰማ በእጅጉ ገርሞናል! https://www.facebook.com/diretube/videos/2253414451573974/?t=0

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.