Breaking News
Home / Documents (page 115)

Documents

ወልቃይት ጠገዴ ሙሉ በሙሉ በአማራ ቁጥጥር ስር ሆናለች!!

ጠገዴ ሙሉ በሙሉ ነፃ ሆና በአማራ ልዩሃይል እገዛ ውጊያ በመደረጉ በአማራ ቁጥጥር ስር ሆናለች.! ማምሻውን ከቁጥር በላይ መከላከያ ከቆቦ እስከ ዋጃ ድረስ ሰፍሯል:: የቆቦ ህዝብ ደስታውን ሲገልፅ አምሽቷል:: ነገ ብዙ ከአማራ የተወሰዱ መሬቶች ከ25 ዓመታት ብኃላ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ዕርስታቸው እንደሚገቡና የአማራ ህዝብ ነፃ እንደሚወጣ ይጠበቃል:: በመቀሌው ኦፕሬሽን በፕላኔት ሆቴል በተደረገ ፍተሻ የልዩ ልዩ አገር ገንዘቦች ሲገኝ የህዋሃት ባለስልጣናት ከሆቴሉ …

Read More »

ጦርነት ተጀመረ !

ህወሓት በትግራይ ክልል በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት በመሰንዘሩ ሀገር እና ህዝብ ለማዳን ሲባል መከላከያ ሠራዊቱ የኃይል እርምጃ እንዲወስድ መታዘዙን ገለጹ።  ጠቅላይ ሚንስትሩ ከእኩለ ሌሊት በኋላ እንዳስታወቁት ህወሓት ትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱን እና የሰሜን እዝን ለመዝረፍ መሞከሩን አስታውቀዋል።  ህወሓት በአማራ ክልል በዳንሻ በኩልም ጥቃት መክፈቱን የተናገሩት ጠቅላይ ሚንስትሩ ይህ ሙከራ በአማራ ክልል በነበረው ኃይል እንደተመከተ …

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መግለጫ!

በአማራ ሕዝብ ላይ በየቦታው እየተፈፀመ ላለው የዘር ማጥፉት ወንጀል ሙሉ ኃላፊነቱን መንግስት ይወስዳል፤ **** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በትላንትናው ዕለት ማታ በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ጋንቃ ቀበሌ ከ200 በላይ አማሮች በማንነታቸው ብቻ ተለይተው በጅምላ በተፈፀመባቸው የዘር ማጥፋት የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን ይገልፃል። በአገሪቱ ውስጥ ለበርካታ አስርት ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ ማንነትን መሰረት ያደረገ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል፤ እየተፈፀመም ይገኛል። ጥቃቶቹ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.