የባንክ አክሲዮን ምስረታ ሂደት ቅደም ተከተል ከ170,000 በላይ ባለ አክሲዮኖች የተሳተፉበት አማራ ባንክ አማ የአክሲዮን ሽያጭ ከ9 ቢሊዩን ብር ካፒታል በላይ በመሠብሰብ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የሽያጭ ክንውኑ እንዲሳካ የሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ርብርብ ከፍተኛ አስተዋኦ ነው። ባንኩ ቅርንጫፍ ከፍቶ አገልግሎት እስኪጀምር ድረስ ለሚኖሩት ቀሪ ስራዎች የባለሙያ ቀጥተኛ ተሳትፎ አስገዳጅ ጉዳይ መሆኑን ተገንዝበን ፕሮጀክቱን በሁለት ዕግሩ እንዲቆም በቀጣይ ስራዎች በንቃት መሳተፍ …
Read More »Documents
የእራት ግበዣ – አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው!
ለሃገር ወዳድ ኢትዬጵያውያን የቀረበ ጥሪ!!በመጭው 6ኛ ሃገራዊ ምርጫ “አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው” በሚል መሪ ቃል የምርጫ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፖርቲ የእናንተን ድጋፍ ይፈልጋል። ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ በአካል ባይገኙም፣በኦን ላይን የሚሳተፉበትም እድል ተፈጥሯል። መገኘት ካልቻሉም ከሚወዷቸው ኢትዬጵያውያን አንዱን ስፖንሰር በማድረግ አስተዋጽኦ ማድረግ ይቻላል።ሃገር ቤት የሚገኝ ቤተስብን መጋበዝ ከአማራጮቹ ውስጥ አንዱ ነው።የእራት ትኬቱን በመግዛት …
Read More »በዐቢይ የሚመራው የኦሮሙማ አገዛዝ በኢትዮጵያ ላይ እየፈጸመው ያለው ወረራ!
በዐቢይ አሕመድ የሚመራው የኦሮሙማ የአፓርታይድ አገዛዝ በኢትዮጵያ ላይ እየፈጸመው ያለው ወረራ! ይህን ከታች የምታነቡትን ጉድ ተረኛነት እያላችሁ ተረኛነትን አታቃሉት። ተረኛነት እየተባለ ለሚቀረበው ነገር ማነጻጸሪያ እየሆነ የሚቀርበው ወያኔ ባለተራ በነበረበት ዘመን “የኢትዮጵያ” መከላከያ ሠራዊትን፣ “የኢትዮጵያ” አየር መንገድን፣ “የኢትዮጵያ” ስደተኞች ጉዳይ አስተዳደርን፣ ወዘተ የባንክ ሒሳብ ወደ ትግሬ ባንክ አላዛወረውም። የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ የሕወሓትን የነውረኛነት፣ የተረኛነትና የአፓርታይድ ክብረ ወሰን የሰበረው በመንግሥትነት በተሰየመ …
Read More »53 ቢሊዮን ብር ተበላ!!
53 ቢሊዮን ብር ተበላ!! በአዲስ አበባ ከተማ ለተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወጪ ሆኗል የተባለው 53 ቢሊዮን ብር ምን ላይ ወጪ እንደሆነ እንደማይታወቅ ተገለጸ። ****************** BBC Amharic ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ወጪ ሆኗል የተባለ 53 ቢሊዮን ብር ሳይወራረድ ቀረ 12 የካቲት 2021 በአዲስ አበባ ከተማ ለተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወጪ ሆኗል የተባለው 53 ቢሊዮን ብር ምን ላይ ወጪ እንደሆነ …
Read More »በመላው አማራ ክልል ለአብይ ድጋፍ እንዲወጣ ማድረግ?
ይድረስ ለክቡር አቶ አገኜሁ ተሻገር በመላው አማራ ክልል ለጠቅላይ ሚኒስተር አብይ ድጋፍ እንዲወጣ ለማድረግ የአማራ ብልፅግና እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ተሰምቷል ይህ እጅግ አደገኛ የሆነ ውሳኔ ወቅቱን ያልጠበቀና በየትኛውም መመዘኛ ትክክል ያልሆነ የድጋፍ ሰልፍ ነው የአማራ ብልፅግና አሁን ሙሉ ለሙሉ በአማራ ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት አለው ! ይህን ተቀባይነት በዜሮ የሚያባዛ የአማራ ብልፅግናን ከህዝብ የሚነጥል እንደ ቀድሞው በጠላትነት እንድንተያይ የሚያደርግ ውሳኔ ነው የሚሆነው …
Read More »