Admin
Who is TPLF ? by Prof. Tilahun Yilma
J’accuse the TPLF! We accuse the TPLF and those who support this mafia-like terrorist organization. Resurrected by its former kingmakers, they have now started a new phase of war and massacres to re-annex fertile land, a strategic prize that opens an international outlet to construct their ridiculous dream of creating a great “banana republic”, or whatever they call their cacti-covered …
Read More »የአፓርታይድ ሕግ ረቂቅ አዋጅ ! የአዲስ አበባ ሕዝብ በኦሮሞ ፍርድቤቶች መዳኘት አለበት የሚል አዋጅ ! Apartheid Law in Ethiopia
ይህን የአፓርታይድ ሕግ ለመቃወም ንቅናቄ ይጀመር !
Read More »ንብረት ማስመለስ ማለት ምን ማለት ነው?
የፋኖና የመንግስት የፓለቲካ ድርድር ምን ማለት ነው?
የዚህ ጽሁፍ ዋና ዓላማ የፖለቲካ ድርድርን አስመልክቶ በአራቱም አቅጣጫ በሚታገሉ የፋኖ አመራሮች ጥልቅና የሰከነ ውይይት ተደርጎበት፣ ጉዳትና ጥቅሙ ከሁሉም አቅጣጫ በስፋት ተዳስሶ፣ ምክንያታዊ የሆነ የጠራና ግልጽ አቋም እንዲያዝ ለማበረታታት ነው። በድርድር ጉዳይ ላይ በፋኖ መሪዎች ደረጃ አንድ ወጥ አቋም ከተያዘ፣ ለደጋፊዎችና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የፋኖን አቋም ግልጽ በማድረግ፣ ሕዝቡንና ትግሉን ከውዥንብር፣ ታጋዩን ደግሞ ከተለያዩ ኃይሎች አላስፈላጊ ተጽዕኖ በማላቀቅ፣ ፋኖ የመሪነት ሚናውን …
Read More »