ሶስት ሳምንት ብለው 9 ወር ሆነ፣ አገዛዙ አልቻለም #ግርማካሳ አገዛዙ በአማራ ክልል ጦርነት በይፋ የጀመረው ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ/ም ነበር፡፡ በሶስት ሳምንታት ውስጥ ፋኖዎችን ትጥቅ እናስፈታለን ብለው ዝተውና ተማምለው ነበር በጥጋብና በጀብደኝነት ጦራቸውን በጎንደር፣ በሸዋ፣ በወሎና በጎጃም ያሰማሩት፡፡ ያኔ የነበሩ የፋኖ አደረጃጀቶች የተወሰኑ ነበር፡፡ እንኳን እነዚህ የተወሰኑትን ሊያጠፉ፣ እንደዉም በየቦታው ህዝቡ፣ ገበሬው፣ ከተሜው ነፍጡን አንስቶ ተነሳባቸው፡፡ በፊት ከነበሩት በብዙ …
Read More »Admin
ከሸዋ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ !
One Amhara Global Convention
አንድ አማራ አለም አቀፍ ስብሰባ One Amhara Global Convention Date: January 28 2024 Time: 12PM EST zoom ስብሰባው ለመሳትፍ Zoom ID: 946 5112 2155 Passcode: 233946 የምንወያይበት ርዕስ👇 የአማራ ትግል አካሄድ: ሊመጡ የሚችሉ ክስተቶች: አማራው በአስቸኳይ መስራት ያለባቸው ስራዎች: የዳያስፖራ ሚና ምን መሆን አለበት: ድርጅቶች ማስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች ሁሉም የአንድ አማራ አባሎች በዚህ ስብሰባ ይገኛሉ: ጥያቄ መጠየቅ የምትፈሉጉ መጥታችሁ መጠየቅ …
Read More »የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ!
መንበረ ሰላማም ሆነ መንበረ ጴጥሮስ የሚለው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ ፖለቲካዊ ነው።አንድም የሥልጣን ጥማት ሰላም የነሳቸውና የጵጵስና መስፈርቱን የማያሟሉ ባዶነት የሚሰማቸው ሰብከው የማያቀርቡና ቀድሰው የማያቆርቡ በጥቁር ቀሚስ የተቦጀኑ የምንኩስና ጸጋው የተወሰደባቸው መነኮሳት መሳይ የቀመሩት የክፋት ቀመር ነው። ምን ጊዜም ቢሆን የአቅም እጦት ያለበት ሰው መደበቂያው ቋንቋና ዘር ነው።መልእክት ለተዋሕዶ ምእመናን ከቤተ ክህነት እስከ አጥቢያ ጥቂት የሚባሉ ለቤተክርስቲያንና ለምእምናን ተቆርቋሪ …
Read More »