Admin
እስክንድርን አስገድላለሁ ያለው ወንጀለኛ!
ባለፉት ሳምንታት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነትና ፍትህ ለማምጣት በሚታገለው በታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ ኃላፊነት የጎደለው የግድያ ዛቻ በማህበራዊ ሚድያ መተላለፉን ተገንዝበን በጣም አዝነናል:: በዚህም የተነሳ የማህበሩ አባላት ግለሰቡ ማን እንደሆነና የት ሀገር እንደሚኖር ለቀናት የፈጀ ፍለጋ አድርገው አግኝተዋል:: የግለሰቡ ስም ዮሴፍ አበበ ሲሆን እድሜው በግምት 70 ዓመት ነዋሪነቱ በሳንፍራንሲስኮ ከተማ ካሊፎርንያ ነው:: ስለዚህ በአሜሪካ ያሉ የኢትዮጵያ ወይም የአማራ ማህበራት ይህ ግለሰብ …
Read More »ጎንደር ዛሬ ጀግናዋን አጣች ሻለቃ ዉብ አንተ !
ፋኖ ማነው? Who is FANO ?
በአፄ ምኒልክ ዘመን የተሰሩ !
በአፄ ምኒልክ ዘመን የተሰሩ ! 1882 ዓ.ም. ———————ስልክ 1885 ዓ.ም. ———————ወፍጮ 1886 ዓ.ም. ———————ፖስታ 1886 ዓ.ም. ———————ባህር ዛፍ 1886 ዓ.ም. ———————ገንዘብ 1886 ዓ.ም. ———————የውሃ ቧንቧ 1887 ዓ.ም. ———————ጫማ 1887 ዓ.ም. ———————ድር 1887 ዓ.ም. ————–የሙዚቃ ት/ቤት 1887 ዓ.ም. ————-የፅህፈት መኪና 1889 ዓ.ም. ———————ኤሌክትሪክ 1889 ዓ.ም. ————ዘመናዊ ህክምና 1889 ዓ.ም. ———————ሲኒማ 1889 ዓ.ም. ————የሙዚቃ ሸክላ 1889 ዓ.ም. ————ቀይ መስቀል 1890 ዓ.ም. ———————ሆስፒታል …
Read More »