This list included 12 fighter jets (including Rafale and Mirage 2000), 18 helicopters, two military transport planes manufactured by Airbus, 10 Dassault Drones, electronic jamming systems, and about thirty M51 missiles with a range of more than 6,000 kilometres capable of carrying nuclear warheads. The weekly French political and news magazine Le Point recently revealed a document containing a list …
Read More »Admin
የአሜሪካው ኮንግረስማን ኢትዮጵያን ደግፈው በአባይ ጉዳይ የትራምፕ አስተዳድርን ሞገቱ !
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመንግስት ተፅዕኖ ስር መውደቁን ኢዜማ አስታወቀ።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሁንም ስልጣን ላይ ባለው አስፈፃሚ ተፅዕኖ ስር መውደቁን ኢዜማ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ( ኢዜማ ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስፈፃሚውን የመንግስት አካል ሊቆጣጠር ሲገባው አሁንም ያስፈፃሚው ጥገኛ ሆኖ ቀርቷል ብሏል፡፡ የኢዜማ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ናትናኤል ፈለቀ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ሲናገሩ በተፅዕኖ ስር ወድቆ የመቅረቱ ምክንያትም ማሳያም አሁንም በራሱ ህግ ማርቀቅ አለመቻሉ ነው ብለዋል፡፡ …
Read More »አል አህራም የተባለው የግብፅ ሚድያ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ኢትዮጵያን “ጠብ ፈላጊ” አለ::
ሙስጠፋ አህማዲ ከአመታት በፊት በአዲስ አበባ በሚገኘው የግብፅ ኤምባሲ ቃል አቀባይ ነበር! አሁን ላይ አህራም ኦላይን ለተባለው የግብፅ ሚድያ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ እንዳሻው ይፅፋል፣ ይተነትናል። በዚህ አዲስ ፅሁፉ ኢትዮጵያን “ጠብ ፈላጊ” ብሎ ገልፆ አንድም አሳማኝ ምክንያት ሳያቀርብ የግብፅን ህዝብ እና አለም አቀፉን ማህበረሰብ በግብፅ ዙርያ ለማሰባሰብ እየሞከረ ነው። አሁን እዚህ ያሉት የግብፅ ኤምባሲ ሰዎችም ካገኙት ሰው ሁሉ መረጃ ማሰባሰባቸውን ቀጥለዋል። …
Read More »አቶ ተመስገን ጥሩነህ ከሀላፊት እንደሚነሱ የህግ ባለሙያዎች አረጋገጡ!
አቶ ተመስገን ጥሩነህ በክልሉ ም/ቤት ላይ የፈፀሙት ውሸት ከሀላፊት እንደሚያስነሳ የህግ ባለሙያዎች አረጋገጡ! የአ/ብ/ክ/መ ርዕሰ-መስተዳደር የሆኑት አቶ ተመስገን ጥሩነህ በክልሉ ም/ ቤት ፊት ቀርበው የቀድሞ አመራሮች ተነስተው በምትካቸው ሌሎች አመራሮችን ም/ቤቱ እንዲያፀድቅላቸው ፕሮፓዛል ሲያቀርቡ ከአባላቱ የቀደሙት አመራሮች ጠንካራ ሆነው ሳለ ለምን መነሳት አስፈለጋቸው?ይህ የሚያሳየው የፌደራል መንግስቱ እጁን አስረዝሞ ክልሉን ለማዳከም ታስቦ ነው የሚል ተቃውሞ ገጥሟቸዋል::እሳቸውም የተከበረው ም/ቤት የጠየቀውን ጥያቄ መመለስ …
Read More »