Editor
የአማራ ሕዝብ እና የተፈፀመበት መንግስታዊ የኢኮኖሚ አሻጥር
አሥራት ዜና:- ጥቅምት 10, 2012 ዓ.ም. | ASRAT Daily News October 21, 2019
የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ የአቋም መግለጫ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለክፍለ ከተማና ወረዳ የአብን አመራሮች ስልጠና ሰጠ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በ10ሩም ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ የአብን የክፍለ ከተማ አመራሮች በትላንትናው ዕለት ማለትም መስከረም 10 ቀን 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፓለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ስልጠና የሰጠ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የአብን የወረዳ አመራሮች ስልጠና እየሰጠ ነው። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች