Breaking News
Home / Amharic / Amhara Diaspora Global Forum

Amhara Diaspora Global Forum

የተከበራችሁ ውድ ወገኖች:
በዛሬው ዕለት ( ኦገስት 16/2025) በአርሊንግተን ቨርጅኒያ ስለሚደረገው የዐማራ ድያስፖራ 2ኛ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ ከተለያዩ ሚድያዎች መረጃውን እንዳገኛችሁ አምናለሁ:: ኮንፈረንሱ በአካልና በበይነ መረብ ይሆናልየኮንፍረንሱ ትኩረት ይህ ኮሚቴ እየደከመበት ባለው የዐማራው ኅብረት ላይ ነው::
በመሆኑም: ከዋሽንግተን ዲሲ ውጭ ያላችሁትም ሆነ በአካል ለመገኜት የማትችሉትአባላት ለመሳተፍ እንድትችሉ የዙም መግቢያውን ከዚህጋር ልኬያለሁ:: ለሴክዩሪቲ ሲባልም በዙም መሳተፍ የሚችሉት የተጋበዙ ብቻ ስለሆኑ: ሊንኩን ለሌላ ወገን እንዳታስተላልፉ በትህትና እጠይቃለሁ::
Amhara Diaspora Global Forum is inviting you to the 2nd Amhara Diaspora International Conference
Topic: Amhara Unity
Time: Aug 16, 2025 08:00 AM Eastern Time (US and Canada)
Join Zoom Meeting
Meeting ID: 879 8154 5818
Passcode: 354326
One tap mobile
+13017158592,,87981545818#,,,,*354326# US (Washington DC)
+13126266799,,87981545818#,,,,*354326# US (Chicago)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.