#መከላከያ ሚኒስቴሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩነቱንም ጨምረው እየሰሩ ነው😎
አቶ ገዱ ለይስሙላ ቦታው ላይ አስቀመጡት እንጂ ቅንጣት ታክል ስልጣን እንደሌለው ሊታወቅ ይገባል!!መጀመሪያኑም ተናግሬ ነበር
—-
ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን ሁለንተናዊ የስትራቴጂ አጋርነት ለማጠናከር፣ ብድር ለማሰረዝ፣ ለኢንቨስትመንት ምናምን ተብሎ የተጓዙትን እዩልኝ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተቀምጦ የመከላከያ ሚኒስትሩ ሄደ። የተፈራረሙት ወደ 2 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለኦሮሚያ ብቻ እንደሚሆን የአሁን በፊቶቹ ፊርማዎች ይነግሩናል። ሰወቹ ዩልኝታ የላቸዉ!ስላችሁ።የኛዎቹ ደነዞች ተኝተው በኛ ላዬ ቀለዱብን ምድረ አህያ ጠጃሞች ሁላ!!!
—-
አይን ያወጣ ክህዴት እየተፈፀመበት የማይነቃና የሙታን ስብስብ የያዘ ድርጅት እንደ ብአዴን አይቼ አላውቅም፣አሹቃም ሁላ፣፣፣፣፣
የሚያጠቃህን ጠላትህን ከመፋለም ቀድመህ የሚያስጠቃህን ወገንህን ነው ከመንገድህ ላይ ዞር ማድረግ። ብአዴን ውስጥ ያሉ ሰዎች ከህወሀት ጋር ሆነው የአማራውን ስቃይ የከፋ እና የተራዘመ እንዲሆን ሲያደርጉ የነበሩ ናቸው። ዛሬም የአማራን ጥቅም እየተደራደሩበት ለአዲሶቹ ባለጊዜዎች አገልጋይ ሎሌ ከመሆን የዘለለ ስራ እየሰሩ አይደለም። ንጉሱ ጥላሁን ህወሀት የጎንደርን ህዝብ ሲጨፈጭፍ VOA ላይ ቀርቦ በሚሰጠው አስተያየት በሀገር መከላከያ ሰራዊት በአየር ድብደባ ጭምር እየተጨፈጨፈ ከነበረው አማራ ይልቅ በጎንደር የሚገኙ ትግሬዎች የንግድ ቤቶች በጎንደሬ መቃጠላቸው ነበር የሚያንገበግበው። ዛሬ ግን እሱ “አማራን ወክሎ” የፊት ተሰላፊ ሆኗል።
ይህ በአዴን የሚባል ድርጅት በትክክልም የበድኖች ስብስብ ነው።
እነአብይ አይደሉም ለአማራው ጠላቶቹ እነዚህ የመጣው የሄደው ሁሉ በፈለገው አቅጣጫ የሚነዳቸው እንከፎች ናቸው።