Breaking News
Home / News / የኦሮሞን ሹመትና የበላይነት ተመልከቱና ፍረዱ! አስተያየትዎን ይስጡ ! ትክክል ነው ወይስ ኣይደለም ?

የኦሮሞን ሹመትና የበላይነት ተመልከቱና ፍረዱ! አስተያየትዎን ይስጡ ! ትክክል ነው ወይስ ኣይደለም ?

ኦሮማራ ለአዲስ አበባ ከተማ ያፈራላት ነገር ቢኖር ከህወሀት የከፋ ዘረኝነትን ነው።

አዲስ አበባ ላይ የተሾሙ የካብኔ አባላት:-
(በተመስገን ደሣለኝ)
1ኛ.ኢ/ር ታከለ ኡማ ም/ከንቲባ ኦዴፓ
2ኛ.ዶ/ር ታቦር ገ/መድህን ወርዶፋ ት/ቢሮ ሃላፊ አዴፓ የነበረ ጭንብሉን
አውልቆ በአያቱ ኦሮሞ ስለሆነ አሁን ኦዴፓ የሆነ
3ኛ.ኢ/ር ሽመልስ መሬት ልማት ሃላፊ ኦዴፓ
4ኛ.ኢ/ር ዬናስ አያሌው ኮንስትራክሽን ሃላፊ ኦዴፓ
5ኛ.ዶ/ር ዬናስ ጫላ ጤና ቢሮ ሃላፊ ኦዴፓ
6ኛ.አቶ ዘውዴ ቀፀላ የከንቲባ ፅ/ቤት ሃላፊ ኦዴፓ
7ኛ.አቶ ደረጀ ፈቃዱ ፕላን ኮሚሽን ሃላፊ ኦዴፓ
8ኛ.ኢ/ር አለምአሰፋ ወርዶፋ አካባቢ ጥበቃ ሃላፊ ኦዴፓ
9ኛ.ኢ/ር ዘሪሁን አባተ ውሃና ፍሳሽ ሃላፊ ኦዴፓ
10ኛ. አቶ ዬሃንስ ምትኩ ሰላምና ፀጥታ ሃላፊ ኦዴፓ
11ኛ.ዶ/ር ብርሃነ መስቀል የኮተቤ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳን (የካቢኔ አባል መሆን
ስላለባቸው) ኦዴፓ
12ኛ.ኢ/ር ሞገስ ጥበበ መንገዶች ባለስልጣን ሃላፊ ኦዴፓ ሲሆኑ ለኦሮምያ
ክልል አዋሳኝ 5ቱ ክፍለ ከተሞች ሁሉም በኦዴፓ የተያዙ ሲሆን ከዚህ
በተጨማሪ በአዲስ አበባ 10 ኤጀንሲ መስሪያ ቤቶች ያሉ ሲሆን ከዚህ ውስጥ
7ቱ በኦዴፓ አባል የኦሮሞ ተወላጆች ተይዟል:: ይህ ሁሉ ሲከናወን ደህዴን 6
የካብኔ ቦታዎችን ህወሃት 4 እና አዴፓ 2 ቦታዎች ተወርውሮለታል::ከአዲስ አበባ
ኗሪዎች በህወሃት የአማራን መግደል ማምከን ማጉደል መቀነስ ቆጠራ ከ57%
በላይ ኗሪዎች አማራ ሆነው እያለ ከዚህ የካብኔ ቦታ የምክትል ከንቲባ እና
የንግድና ኢንዱስትሪ ሃላፊነት 2 ቦታዎችን ብቻ ይዞ ” እኛ የምንታገለው
ለስልጣን ሳይሆን አገር እንዳይፈርስ ለውጡ እንዳይቀለበስ ነው” እያሉ
ያላዝናሉ::”ለውጥ” የሚሉት የምን ለውጥ እንደሆን የገባው እንኳ ያለ
አይመስለኝም::

Please write your comment !

 

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.