Breaking News
Home / News / የባህር ዳር አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስም ጉዳይ!

የባህር ዳር አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስም ጉዳይ!

Angaw Mulu
የባህር ዳር አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስም ጉዳይ!

ህውኃት መቀሌ የሚገኘውን አውሮፕላን ማረፊያ አሉላ አባ ነጋ፣ አክሱም የሚገኘው አጼ ዮሀንስ 4ኛ ብሎ ሰይሞ ወደ አማራይቱ መዲና ባህር ዳር ግን ስንመጣ ደግሞ ግንቦት 20 አለማቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ብሎ ሰይሞታል።

ሌላው ቢቀር ጅማ ስንሄድ አባ ጅፋር ኤርፖርት ነው ሚባለው። ጎንደርም ስንሄድ በአጼ ቴወድሮስ ስም ነው የተሰየመው።

በባህር ዳር ወይም በአማራ ህዝብ ምን የተለየ ነገር ኖሮ ነው በጀግናችን በበላይ ዘለቀ ስም እንዳይሰየም የተደረገው? ዛሬም ድረስ የህውኃት ሎሌ ሆኖ የኖረው ብአዴን/አዴፓ ከላይ በወረደ ትዕዛዝ ከህዝብ ፍላጎት ውጭ በሀገር ባለውለታው ጀግና በላይ ዘለቀ ስም እንዲሰየም ማድረግ አልቻለም። አቅምም ማግኘት አልቻለም።

አሁንም ከላይ ያሉ አካላት ይህንን ጉዳይ ትኩረት ሰጥተው እንዲያስቡበት እና ከግንቦት 20 ወደ በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ እንዲቀየር እንጠይቃለን።
ግንቦት 20ን ከፈለገ መቀሌ ወይም አክሱም ለዘላለም ይውሰደው።

አዴፓ ግዴታ እንዲቀየር ማድረግ አለበት! #ሼር

ዉዱ አማራ ነኝ ከቆልቆሌ ጋራ

Check Also

የብልፅግና ፓርቲ ‘የሚዲያ ሠራዊት’ አባላት ሐሰተኛ መረጃ !

አማኑኤል ይልቃል የሥራ ድርሻ,ቢቢሲ አማርኛ ዘገባው ከናይሮቢ ከ 8 ሰአት በፊት በገዢው ብልፅግና ፓርቲ በተለይም …

ኢትዮጵያዉያን የተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ ፈንቅለው ገብተው ተቃውሞ አሰሙ !

Ethiopians protest against Abiy Ahmed in Geneva Switzerland!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.