#ጎጃም!
-ባህር ዳር ዙሪያ…………….. ባህር ዳር
-ይልማና ዴንሳ…………….. አዴት
-ሰሜን ሜጫ ……………..መር ዓዊ
-ደቡብ ሜጫ ……………..መሃል ገነት
-ሰሜን አቸፈር ……………..ሊበን
-ደቡብ አቸፈር ……………..ዱር ቤቴ
-ሰከላ……………..ግሽ አባይ
-ቡሬ ዙሪያ ……………..ቡሬ
-ወንበርማ……………..ሽንዲ
-ጃቢ ጠህናን ……………..ፍኖተ ሰላም
-ቆሪት…………….. ገበዘ ማሪያም
-ደምበጫ ዙሪያ……………..ደም በጫ
-ደጋ ዳሞት…………….. ፈረስ ቤት
-ጎንጅ ቆለላ …..ጎንጅ/አዲስ አለም/
-ጎዛምን……………..ደብረ ማርቆስ
-ማቻከል……………..አማኑኤል
-ደብረ ኤልያስ ……………..ኤልያስ
-ቢቡኝ…………….. ድጎ ፂዮን
-አዋበል ……………..ሉማሜ
-ባሶሊበን ……………..የጁቤ
-ደጀን…………….. ደጀን
-እነማይ…………….. ብቸና
-ደባይጥላት ግን…………….. ቁይ
-እናርጅ እናውጋ…………. ደብረ ወርቅ
-ግንቻሲሶ እነሴ…………. ግንደ ወይን
-ሁለት እጁ እነሴ…………….. ሞጣ
-እነብሴ ሳር ምድር …..መርጦለማሪያም
-ሸበል በረንታ ……………..የዕድ ውሃ
-ስናን…………….. ዕሮብ ገብያ
-አነደድ ……………..አምበር
#ጎንደር!
-ምስራቅ እስቴ……………መካነ እየሱስ
-ደራ ……………..አንበሳሜ
-ላይ ጋይንት ……………..ነፋስ መውጫ
-ታች ጋይንት…………….. አርብ ገበያ
-ምዕራብ እስቴ ……………..አንዳ ቤት
-ስማዳ ……………..ወገዳ
-ፎገራ…………….. ወረታ
-እብናት…………….. እብናት
-ሊቦ ከምከም ……………..አዲስ ዘመን
-ፋርጣ ……………..ደብረ ታቦር
-ምዕራብ በለሳ ……………..ጉሃለ
-ደምቢያ……………..ቆላ ድባ
-ጠገዴ……………..አብደራፊ
-አዲአርቃይ……………አዲአርቃይ
-ቋራ……………. ገለጉ
-ጭልጋ ……………..አይከል
-ወገራ አምባ……………..ጊዮርጊስ
-ታች አርማጭሆ……………. ሳንጃ
-ምስራቅ በለሳ……………. አርባያ
-ጎንደር ዙሪያ……………. ጠዳ
-በየ እዳ …………….ድል ይብዛ
-አለፋ……………..ሻውራ
-ደባርቅ ዙሪያ……………. ደባርቅ
-ጃናሞራ……………..መካነ ብርሃን
-ላይ አርማጭሁ………….ትክል ደንጋይ
-ጣቁሳ ……………ደልጊ
-ጠለምት……………..ደጃች ሜዳ
-ምዕራብ አርማጭሆ……….. አብሪ ጅራ
-ዳባት……………..ዳባት
#ወሎ ቤተ-አማራ!
-ጉባ ላፍቶ……………. ወልዲያ
-ሀብሩ ……………..መርሳ
-ራያ ቆቦ ……………..ቆቦ
-ዳውንት……………. ኮን
-ዋድላ…………….. ኮን
-መቄት……………..ፍላቂት
-ግዳን……………..ሙጃ