Breaking News
Home / Amharic / ፋኖ አንድነትን አበሰረ።

ፋኖ አንድነትን አበሰረ።

እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ

ተነጋግሮ አንድ አቋም ላይ መድረስ መግባባት ለአማራ ህዝብ እሴቱ ነው።

ጠላት አፈረ ሰይጣኑ ታሰረ ….ህዝባችን እልል ይበል።

ልክ እንደመሪዎችህ በአንድ እጅህ የፀሎት መፅሀፍ ወይም ቁርአንህ በአንድ እጅህ ነፍጥ እንሳ ድሉ ቅርብ ነው።

ከህዝቡ ምን ይጠበቃል?

ወደግንባር መትመም፣መደራጀት፣ ገንዘብህን ማውጣት፣ፍትሕ ለተጠማ ለሌላው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ተስፍ መሆን፣ እሴትህን መጠበቅ፣ ሀጥያትን መፀየፍ።

ከዲያስፓራው ምን ይጠበቃል?

መደራጀት፣ አነድ ሆኖ በጋራ መታገል፣ ሰላማዊ ሰልፎችን መሳተፍ፣ የገነዘብ ድጋፍ መስጠት፣ ዲፓለማሲውን ማሳለጥ፣ አድቦኬሲዉን መስራት።

መልካም ቀን።

፣ https://youtu.be/kuucQyfUpkw

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.