አርበኛ መሳፍንት – አማራ ፋኖ
ከሰሞኑ የአማራ የነጻነት ታጋዮች ላይ ያነጻጸረውን ጥቃት አስመልክቶ ልብ ያለው ልባሙ ፋኖ አርበኛ ና “#በእንጨብጣታለን
” ንግግሩ የሚታወቀውና ቃሉን በተግባር ያሳየው ጨባጩ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ….

“…ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፉት ብቻ ነዉ።” ሲል አስጠንቅቋል….።ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፋትብቻ ነዉ፡፡ አሁን ያለዉ አካሂዳችን የጅል ጨዋታ ነዉ ማለት ይቻላል ፡፡ጦርነት እንኳን ሁላችንንም እንደሚያጠፋ የተገነዘብን አይመስለኝም፡፡ ነፃ አውጪ ነኝ ( ኦነግ ) ነኝ እያለ የሚደነፋዉ ቡድን ጦርነት ቢነሳ ሌላዉን ሁሉ አጥፍቶ እሱ ጭረት ሳይነካዉ የሚኖር ይመስለዋል ! ጦርነቱ ለሌላዉ እልቂት ለሱ ፋሲካ ይመስለዋል፡፡
ፓለቲከኛውም አጥፊዎችን ለህግ ከማቅረብ ይልቅ ጦርነት እሱ ሶፋ ላይ ተቀምጦ የሚያየዉ ሌላዉ የሚያልቅበት ትይንት ይመስለዋል፡፡ ተወደደም ተጠላም መተላለቅ ከተጀመረ መፈጃጀቱ በግቢና በጓዳችን መሆኑን ማወቅ አለብን፡፡
Unless there is national salvation front organized and led by committed Patriots, current ruling group sponsored genocide will not stop.