Breaking News
Home / Amharic / ያለ ህግ ነጥቀዉን በህግ ጠይቀን ነበር:: ዳግማዊት ሞገስ

ያለ ህግ ነጥቀዉን በህግ ጠይቀን ነበር:: ዳግማዊት ሞገስ

 
 
ህገመንግስት ማለት ለኔ የህዝቦች የጋራ መተዳደሪያ ሰነድ ማለት ነዉ። አለም ላይ ከሚያስተዳድረዉ 100ሚሊየን ህዝብ ዉስጥ የ 60 ሚሊየን አማራ ዉክልና የሌለዉ ብቸኛ መተዳደሪያ የኢትዮጵያ ህገመንግስት ነዉ።

እነሱ ለ አንድ ሰዉ ሆድ ሲሉ ለሚጥሱት ህገ መንግስት ለአንድ ክልል ሲባል አይቀየርም ማለት ተገቢ አይደለም።

እኛ በህግ አልሞትንም፣ እኛ በህግ የዘር ምንጠራ አልተፈፀመብንም፣ እኛ በህግ መሬታችን አልተወሰደም።

በህግ ያልወሰዱትን መሬት በህግ መልሱልን ብለን ጠይቀን ነበር። ምላሻችንን የሰጡን አርደዉን እየጨፈሩ ነበር።

ዛሬ መሬታችንን በደም አስመልሰናል፣ለዛዉም እንደጠላቶቻችን እናት ሳናርድ ፣እንደ ጠላቶቻችን በሬሳ ላይ ሳንጨፍር።

ከዚህ ቦሀላ በደም ያገኘንዉን እርስታችንን አዲስ አበባ ወይም አሜሪካ ሆኖ መግለጫ በመስጠት ለመንጠቅ የሚያስብ ካለ ፥እሱ የዘመናችን ሞኝ ፓለቲከኛ ነዉ።
 
SHARE !
 

Check Also

ኢትዮጵያዉያን የተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ ፈንቅለው ገብተው ተቃውሞ አሰሙ !

Ethiopians protest against Abiy Ahmed in Geneva Switzerland!

መንገዱ በጀግናው ስም ተሰይሟል !

እንባየም ሳላስበዉ ይፈሳል። ብቻ እንደዛሬ ሁኘ አላዉቅም። እግዚአብሔር አምላክ ልቤን አበረታዉ።

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.