Breaking News
Home / Amharic / 300 አማራ መሃል የአጥፍቶ ጠፊ ቦንብ አፈነዳለሁ ያለችው እስከዛሬ ለምን አልተከሰሰችም?

300 አማራ መሃል የአጥፍቶ ጠፊ ቦንብ አፈነዳለሁ ያለችው እስከዛሬ ለምን አልተከሰሰችም?

ይህ ይህ ከታች ያለው ዜና ከዛሬ 3 ዓመት በፊት እዚሁ ተለጥፎ ነበር ! 
ነገርግን አሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እስከዛሬ ምንም እርምጃ አልወሰዱም !
ያሁሉ የአማራ ማህበር ምንድነዉ የምትሰሩት ? እንዴት ይቺን ሴትዮ ለሕግ ማቅረብ አቃታችሁ?
ይሄ መረጀ ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ !

=======================================

ቢያንስ 300 ኣማራን ኣቃጥላለሁ ያለችዉን ሴትዮ የስራ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አግኝተናል፦ ስምዋ ትግስት ነው 1-800 255 0711 የዋናው 7 eleven የዋናው መስሪያ ቤት ቁጥር ነው Franchise ሱቅ ኣላት:: ሱቁ ከዳላስ ከተማ አጠገብ ነው ያለው::
የሱቁ አድራሻ : 14400 Marsh Lane, Addison, TX 75001 

**  የ Dallas , Texas , 7-11 head quarters , በቴሌፎን እና ደብዳቤ መጥለቅለቁን ሰምተናል። 300 አማራ መሃል የአጥፍቶ ጠፊ ቦንብ አፈነዳለሁ ያለችው ነፈዝ ፣ ዳላስ ቴክሳስ ላይ የግሮሰሪ መደብር ባለቤት ናት። አሸባሪዋ የሰነዘረችው ዛቻ ፣ በሙያዋ ላይ ጥብቅ ክትትል እና ምርመራን ሊቀሰቅስ ነው። እኔ በግሌ ፣ ማንም ሰው ይሁን ማንም ፣ በቤት እና ንብረቱ ፣ በራሱ እና በቤተሰቡ ህይወት ላይ ምንም አይነት አደጋ እንዲደርስበት የምመኝ ሰው አይደለሁም። ወይዘሮ ትእግስት ፣ አሁን እናቷ ላይ እያንዣንበበ ያለውን አደጋ ለማብረድ እና ምናልባትም ፈጥና ለማክሰም ከፈለገች ፣ መላውን የኡትዮጵያ ህዝብ በተለይ ደግሞ የአማራውን ህዝብ በለመደ አፏ ይቅርታ ትጠይቅ ባይ ነኝ። ህዝብ መሃሪ ነውና ይምራታል። እንደሚመስለኝ በህግ ሊጀመር እያስገምገመ ያለውን legal proceedings እንዲዘገይ እና ምናልባትም እንዲቀር ማድረግ ይቻላል ነው የምለው። የምትቀርቧት ሰዎች ምከሯት። ለ 7 eleven ለ Fbi ዋና መስርያ ቤት ደዉላችሁ ተቃዉሞ አሰሙ።+1 972 828 7011

ሰላም አማራዎች! ባለፈው ስለዚች ሴትዮ ቅሬታችንን በምትሰራበት ካምፓኒ ካመለከትኩ በኃላ የተሰጠኝ መልስ ቢኖር case number ከፍተው ቁጥሩን ከሰጡኝ በኃላ ለሶስት ቀን ያህል ጠብቄ ለድርጅቱ እንደገና ደውዬ ጉዳዩ ምን እንደደረሰ ስጠይቃቸው እንደ ምክር አይነት ይመስለኛል አንድ ሰው ብቻ ቅሬታ ስላሰማ ጉዳዩን ክብደት እንደማይሰጠው እና በቁጥር በዛ ብለን complain ብናደርግ ደግሞ ተሰሚነት ሊኖረው እንደሚችል ተናግረዋል ሰለዚህ እባካችሁ እህት/ወንድሞቼ እኔ የምችለውን ሞክርኩ እናንተም ትንሽ ብትሞክሩ አንድ ላይ ለውጥ እናመጣለን ብዬ አስባለሁ ምንም እንኩዋን ጉዳዩ በህግ ጠበቃዎች ቢያዝም እኛም በዚህ በኩል ልንረዳቸው ይገባል! አንዳንዶችም comment box ላይ case number ፖስት አድርጉው ላላችሁ በውስጥ መስመር ብቻ ነው መላክ የምችለው ምክንያቱም የሴትየዋ ደጋፊ የሆኑት ነገሩን ሊያሰናክሉ ይችላሉ ብዬ ስላሰብኩ ነው! ለማንኛውም ከታች የምትመለከቱን information ተከትላችሁ ደውሉና ቅሬታችሁን አሰሙ! በዚህ ጉዳይ ሁሉም አማራ ሀላፊነት እንደሚሰማው አልጠራጠርም! አንድ አማራ ለሁሉም አማራ! ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!

እምዬ ምኒልክ **Bravo Diaspora**
በዛሬው እለት ፣ የ Dallas , Texas , 7-11 head quarters , በቴሌፎን እና ደብዳቤ መጥለቅለቁን ሰምተናል። 300 አማራ መሃል የአጥፍቶ ጠፊ ቦንብ አፈነዳለሁ ያለችው ነፈዝ ፣ ዳላስ ቴክሳስ ላይ የግሮሰሪ መደብር ባለቤት ናት። አሸባሪዋ የሰነዘረችው ዛቻ ፣ በሙያዋ ላይ ጥብቅ ክትትል እና ምርመራን ሊቀሰቅስ ነው። 
እኔ በግሌ ፣ ማንም ሰው ይሁን ማንም ፣ በቤት እና ንብረቱ ፣ በራሱ እና በቤተሰቡ ህይወት ላይ ምንም አይነት አደጋ እንዲደርስበት የምመኝ ሰው አይደለሁም። ወይዘሮ ትእግስት ፣ አሁን እናቷ ላይ እያንዣንበበ ያለውን አደጋ ለማብረድ እና ምናልባትም ፈጥና ለማክሰም ከፈለገች ፣ መላውን የኡትዮጵያ ህዝብ በተለይ ደግሞ የአማራውን ህዝብ በለመደ አፏ ይቅርታ ትጠይቅ ባይ ነኝ። ህዝብ መሃሪ ነውና ይምራታል። እንደሚመስለኝ በህግ ሊጀመር እያስገምገመ ያለውን legal proceedings እንዲዘገይ እና ምናልባትም እንዲቀር ማድረግ ይቻላል ነው የምለው። የምትቀርቧት ሰዎች ምከሯት። Kassim Adam

To Listen to the Video CLICK HERE

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.