Breaking News

በአለም ታሪክ እንደ ፋኖ በአጭር ጊዜ የመንግስትን መዋቅር ያፈረሰ ሀይል ታይቶ አይታወቅም።
 
የአማራ ህዝባዊ ሀይል በ1ወር ውስጥ ያፈረሳቸው ተቋማት ዝርዝር !
1. የክልሉን ብልፅግና መዋቅር
2. ክልሉ ውስጥ ያለውን የመከላከያ መዋቅር
2.1 ጎንደርና መቀመጫው ያደረገውን
2.2 ባህርዳር መኮድን መቀመጫው ያደረገውን
2.3 ሸዋ ላይ የነበረውን ሀይል
2.4 ከሱዳን እና ከአባይ ግድብ ያንቀሳቀሰውን ሀይል በርካታውን በመደምሰስና በመማረክ ፤ ቁጥራቸው ጥቂት የማይባለውን በማስከዳት
3. የክልሉን ፖሊስ መዋቅር
4. የክልሉን ሚኒሻ መዋቅር
5. የክልሉን አድማ ብተና መዋቅሮች አፈራርሷል የመሳሪያ መጋዘኖችንም በአጠቃላይ በርግዶ በእጁ አስገብቷል ::
 
ልብ በልልኝ የአማራ ህዝባዊ ሀይል በአንድ ወር ውስጥ ይህን ብቻ አደለም ያደረገው :: ይልቁንም በመላ ሀገሪቱ የነበሩ ማረሚያ (ማሳሪያ) ቤቶችን በመሰባበር በ10ሺዎች የሚቆጠሩ የፋኖ አባላትን አስለቅቋል ፤ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የልዩ ሀይል አሰልጣኞችና ወታደራዊ መኮንኖችን አስፈትቷል።
አስደናውን ነገር ልጨምርልህ:: በሺዎች የሚቆጠሩ የኦነግ መከላከያ አባላትን ሙትና ቁስለኛ ያደረገው የአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ፤ የገጠመው መስዋትነት 30 ብቻ ሲሆን የተማረከ አባሉ ቁጥር ደሞ 0 ነው እደግምልሀለሁ ዜሮ ነው
እና ለአንተ ድል ማለት አብይ ከየሀገራቱ ድንበር እና የለብለብ ሰልጣኞቹን ሰብስቦ ያለውን ሀይል አጠራርጎ ፤ የሀገሪቱን ሙሉ ከባድ መሳሪያ ሰብስቦ ይዞ አማራ ክልል ማስገባቱ ነው ?
እኔንስ ያሳሰበኝ በ1 ወር ውስጥ ብቻ ይህን ሁሉ መዋቅር ያፈረሰው የአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ክልሉን በሚገባ እንኳን የማያውቀውን አሁን የገባውን ሀይል ለማፍረስ ምን ያክል ቀናት ይፈጅበታል የሚለው ነው።
ከዛ በሗላ አዲስ አበቤም ሆነ አዳነች አበቤ በሞጆና ደብረዘይት በኩል አሌልቱን አልፎ ፤ በአንሳሮ በኩል ሙከጡሪን አልፎ ፤ በደብረ ብርሃን በኩል ገስግሶ የሚመጣውን ሀይል ለመቀበል ተዘጋጅታለች::
 
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.