ገጠር ውስጥ ዘመድም ሆነ ቤተሰብ ያላችሁ የአማራ ልጆች ቤተሰቦቻችሁ ስለላው ሁኔታ እንዲያውቁ ለእነሱ ሙሉ ከታች ስላለው ነጥቦች መረጃ ከሰጣችሁና ካስገነዘባችሁ በኃላ አሁን የነገርኩሽ መረጃ ሁሉ ለጎረቤት እከሌ ንገረው። በማለት እርስ በእርስ እንዲወያዩ እና አብዛኛውን የገጠር ነዋሪ የሚሰባሰው በገበያ ስለሆነ እርስ በእርስ እንዲነጋገሩበት በተለይ ልዪ ሃይሉንና ፋኖውን ትጥቅ ለማስፈታት መከላከያ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ እና እነሱን አስፈትቶ ሲጨርስ ፖሊስ እና ሚኒሻውን እንደሚያስፈታ ከዛ አልፎ እነሱ ራሳቸው እንደሚፈቱ አስረግጦ መናገር

