የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የሚቀርጸው፣ የሥነ ቋንቋ ትምህርትን የሚወስነው ፣ የማህበረሰብ ስብጥር ፐርሰንቴጅ የሚገምተው፣ የከተማዋ የተለያዩ ቀመሮችየሚቀምረው፣ ታሪኳን አጥንቶ የሚጽፈው፣ የወሰን እና የድንበር ጉዳዮችን ለመወሰን በጥናት የሚለየው የቻርተሯን ሁኔታወች በየጊዜው የሚያጠኑበት የሚሠረዙበት እና የሚደለዙበት የኮተቤ ሜትሮፖሊሺያን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅን የሚመሩ አካላት ስብጥር ይህን ይመስላል።