Breaking News
Home / Amharic / 123ኛ የአደዋ ድል በአል በአጼ ምኒልክ የትውልድ ቦታ በአንጎለላ ኪዳነ ምህረት ተከበረ።

123ኛ የአደዋ ድል በአል በአጼ ምኒልክ የትውልድ ቦታ በአንጎለላ ኪዳነ ምህረት ተከበረ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2011 ዓ.ም(አብመድ) 123ኛዉ የአደዋ ድል በአል በሰሜን ሸዋ ዞን በአጼ ሚኒሊክ የትውልድ ቦታ አንጎለላ ኪዳነ ምህረት ላይ እየተከበረ ነው።

በበዓሉ የአካባቢው ፈረሰኞች እና የሀይማኖት አባቶች ተገኝተዋል።

አዘጋጆቹ የደብረብርሀን ዩንቨርሲቲ እና የሰሜን ሽዋ ዞን ባህል እና ቱሪዝም መምሪያ ናቸው።

የድል በዓሉ እስከ የካቲት 23/2011 ዓ.ም ድረስ በፓናል ውይይት፣ በታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝትና በአደባባይ ትርዒቶች በደብረብርሀን ከተማ ላይ ይከበራል።

ዘጋቢ፦ ይርጉ ፋንታ

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.