Breaking News
Home / Amharic / ፍርድ ቤቱን እምባ በእምባ ያራጨው እውነተኛ ታሪክ

ፍርድ ቤቱን እምባ በእምባ ያራጨው እውነተኛ ታሪክ

ፍርድ ቤቱን እንባ በእንባ ያራጨው ወንጀል በተጠቂዎች ሲጋለጥ:-

አምስቱም የፌዴራል ማረሚያ ቤቶችን የሚቆጣጠሩት የኦሮሞ ብሄር የሆኑ የኦህዴድ ኦሮሙማ ስዎች ናቸው:: በዚህ ቦታ ላይ የመደባቸውም ራሱ አቶ አብይ አህመድ ሲሆን በህወሃት ዘመን የህግ እስረኞች ላይ የተፈፀመውን ወንጀል የሚያስንቅ ወንጀል እንደተፈፀመባቸው ከትላንት በስቲያ ፍርድ  ቤት የቀረቡ እስረኞች በዳኞች ፊት እያለቀሱ አስረድተዋል::

በነዚህ የአማራ ተወላጅ እስረኞች ላይ የተፈፀመው ኢሰብአዊ ወንጀል መካከል

1. አፍህን ክፈት አሉኝ አፌን ከፍተው ሽንታቸውን ሸኑብኝ

2. የጥፍር ነቀላውና ግርፋቱ በብዙዎች ተጠቅሷል

3. የ60 አመት እናትን ልብሽን አውልቂ ብለው በ 20 አመት ወጣት እንድትገረፍ ሆኗል

4. የሶስት ልጆች እናት አራተኛ ልጅ እርግዝናዋ በድብደባ ምክንያት እንዲጨናገፍ ተደርጓል

ይህ ወንጀል ሲፈፀም እነ @SahleWorkZewde  ፕሬዝዳንት በሆኑበት ሀገር ነው:: ዋናው ወንጀለኛ በጌድዮን ጢሞቲዎስ የሚመራው @MOJEthiopia ተጠያቂ ይሆናል:: ይህ ዳኛዎችን ሳይቀር የረበሸው ወንጀል በተጠቂዎቹ ሲዘረዘር ጌድዮን ጢሞቲዎስ የላካቸው አቃቤ ህግ ሰዎች ሲሳለቁ እንደነበር መረጃው ያሳያል::

ሁሉም ወንጀል ፈፃሚ ከፕሬዚደንት እስከ ተራ የማረሚያ ቤት ወታደር ድረስ ፍትህ የምትቀበሉበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም::

ዝርዝር መረጃውን እዚህ ላይ ያገኙታል:

youtu.be/NPE_evszlxo

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.