Breaking News
Home / Amharic / ጀነራል ተፈራ አዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ታፈኑ::

ጀነራል ተፈራ አዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ታፈኑ::

       

Abiy Ahmed- Oromo  Dictator                                  Tefera mamo – Amhara Leader

መሸለም የነበረበት የሀገር ባለውለታ ጀኔራል ተፈራ ማሞ በባንዳወች ታፍኗል::
አንች ሀገሬ ኢእዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የሰረቀሽ በላ !
የአማራ ህዝብን እያስበላ ያለው የራሱ ሆዳም ባንዳወቹ ናቸው ።

ጀግናዬ ዛሬ እኮ አንተን ያሰረህ
እንኳን ሊያስርህ አንተን እንኳን ለማናገር ቅንጣት ታክል ሞራል የሌለዉ ሀገር ሻጭ ካድሬ አመራር ነዉ ያኔ በጭንቅ ሰአት መሳሪያወለን አስቀምጦ
የፈረጠጠዉ እመረዋለዉ ያለዉን ህዝብ ክዶ የፈረጠጠ አማራር ነዉ እኮ ያሰረህ
ጀግናዬ አንተ ግን ከሁሉም በላይ ነህ ያኔ በዛ ክረምት በቅዝቃዜዉ
በሰዉነትህ ዉስጥ ጥይት ተሸክመህ የተመታህበት እግርህ አሞህ እግርህን በጨርቅ አስረህ እንደተዋጋህ አንረሳዉም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጀግናዉ ጀኔራሉ ተፈራ ማሞ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

ፍትህ ለጀኔራል ተፈራ ማሞ

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.