ይድረስ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለዶ/ር ይልቃል ከፍያለው!!
የጀግናውን የአማራ ህዝብ መከታ የሆነዉን #ፋኖ በማሰከበብ ለማሰገደል የምትሰራው
ሰራ ጥሩ እንዳልሆነ አጥብቀህ እያወክ!
ሰራ ጥሩ እንዳልሆነ አጥብቀህ እያወክ!
በተላላኪነት የአማራን ህልዉና ዝቅ የሚያደርግ ስራ ባትሰራና የታሪክ ተወቃሽ
ከመሆን አንተም የብልፅግና አካላትም ብትጠነቀቁ ይሻላል::
ከመሆን አንተም የብልፅግና አካላትም ብትጠነቀቁ ይሻላል::
#ፋኖ እሳት በእጁ ይዟል!
ዘመነ ካሴ #ፋኖ
