Breaking News
Home / Amharic / የፋኖ መሪ ለብልጥግና የማስጠንቀቂያ መልእክት ላከ!!

የፋኖ መሪ ለብልጥግና የማስጠንቀቂያ መልእክት ላከ!!

ዶ/ር አብይ መንግስት ሊጠነቅቅ ይገባል‼

እኛ በየበርሀው እተዋደቅን ዋጋ እከፈልን ያለነው ኢትዮጵያን በዘራቸው ምክንያት እንዳይገደሉ በማንነታቸው ምክንያት ጥቃት እንዳይደርስባቸው
ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም ቦታ በማንነቱ ጥቃት እንዳይፈፀምበት ነው !
ህውሀትን ታግለን የጣልነው የሌላን አንባገነን የበላይነት ለማስፈን አይደለም ! ሌላ ገዳይን ለማንገስ አይደለም የኢትዮጵያን የበላይነት
ለማስፈን እኩልነትን ለማስፈን ነው የተዋደቅነው አሁን እያየናቸው እየተስተዋሉ ያሉ ነገሮች ቅሬታ ውስጥ ከተውናል ! የዶ/ ር አብይ መንግስት ሊጠነቀቅ ይገባል::እንደ ቀድሞው ወገኖቻችን በዘራቸው ምክንያት ከታረዱ ታዲያ ለውጡ የቱጋር ነው ! የምንዋደቀው ለምንድነው
እንዳንተፋፈር ! መንግስት ሊጠነቀቅ ይገባል!
የፋኖ መሪ መሳፍንት ተስፋ
 
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.