ብአዴን ዛሬ እንኳን ጦርነት ላይ ሁነን ለአማራ ህዝብ ካለው ጥላቻ ንቀት በግንባር ለሀገራቸውና ለህዝባቸው እየተዋደቁ ያሉትን ጀግኖችን በማሳደድ ሰላም ላለመስጠት ይሄው ታጋይ #ዘመነ_ካሴን በነፃ በተለቀቀበት ክስ ዳግም ይግባኝ በማለት ከፍርድ ቤት ደብዳቤ እንዲደርሰው አድርጓል ።
አማራ ሆይ #ጀነራል_አሳምነው_ፅጌን በልተው ባዶ እንዳደረጉህ አሁን ደግሞ አሉ የተባሉ መሪዎችህን በማሳደድ በገዛ ሀገር ላይ በሰላም እንዳትኖር እርስትህን ቀምቶ ህዝብህን እያስጨፈጨፈ መቀጠል የሚፈልገው መንግስት በህልውናህ ላይ ቁማሩን መጫዎቱን ቀጥሏል።


አማራ ሆይ በቃ በል !