የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው መድሃኒት መሰረታዊ የምርምር ሂደት በማለፍ ተደጋጋሚ የቤተ ሙከራ ሞዴሊንግ ሂደቶችን በስኬት አልፏል፡፡
ምርምሩ የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ መከሰቱ ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጪ ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ተደጋጋሚ የምርመር ሂደት አልፎ ወደ ምርት እና ቀጣይ የእንስሳት ፍተሻ እና ክሊኒካል ፍተሻ ስራዎች እንዲሸጋገር ተደርጓል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር ኢንጂ.)፣ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰና ከኢትዮጵያዊያን የባህል ሃኪሞች ጋር እና የህክምና ተመራማሪዎች ጋር በመሆን የሀገር በቀል እውቀቶችን በሳይንሳዊ ሂደቶች በማሳለፍ ለዘመን አመጣሹ ኮሮና ቫይረስ( ኮቪድ -19) ወረርሽኝ ህክምና የተዘጋጀውን መድሃኒት ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችላቸውን ስራ በመስራት ላይ ይገኛሉ።
መድሃኒቱ የመከላከል አቅም የሚጨምር፣ መርዛማነት የሌለው እና አዋጭነቱ የተረጋገጠ ነው፡፡
የምርምር ሂደቱ ተጠናቅቆ ወደ ምርት ለመግባት ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን ዝርዝር መረጃዎችን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ይሰጣል፡፡
-
It is not time to disclose to public. Laughs at lauds. Are you kidding? Please don’t play dirty game at this critical time.Keep secret and do your job than confusing at very immature stage
-
-
ያሳዝናል
“(“ኢትዮጵያ ውስጥ የተገኘው መድሃኒት የመከላከል አቅም የሚጨምር ፣መርዛማነት የሌለው እና አዋጭነቱ የተረጋገጠ ነው ?”)”
-
ይሄኔ ቻይና ወይ ጀርመን አገኘች ቢባል አዳሜ አስደሳች ዜና እየለ ፌስቡክን ያጨናንቅ ነበር።ኢትዮጵያ አገኘው ስትል ማጣጣል።ምነው ደግ ደጉን ማሰብ ተሳነን?አቤት የራሳችንን የማጣጣል አባዜ።በጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ይባል የለ እስቲ እኛ መስራት ባንችል እንኳን የሰሩትን እናድንቅ እናበረታታ ጥንቃቄውም አይለየን።
-
I have a great deal of respect for traditional pharmacists. I hope the drug will be found by Ethiopians.
-
For God’s sake!! While I appreciate the enthusiasm we should try and be a little more realistic…. thousands are dying and hundreds of thousands cases have been confirmed all over the world… we should be focusing on a national lockdown and spreading… See more
-
Good news ,We should acknowledge and thank to traditional pharmacist .I hope everything will be going well
-
Too early to disclose for public! Be careful it may have its on effect on prevention of this pandemic because at least 20% of the population are attending the news on different social media!! keep on working and disclose it when you are sure to do so!!
-
አውን ምንም ነገር ተጨባጭ ነገር በሌለበት ሁኔታ እንዴት እንዲ አይነት ሀላፊነት የጎደለው ተስፋ መስጠት ዋጋ ያስከፍላል ተሞክሮ እርግጠኛ ስትሆኑ ይደርስ የለ እንዴ ምነው ተንቀለቀላቹ በስንት ሰው ላይ ሞከረቹ ገና ምኑም ሳይጨበጥ ህዝቡን ማዘናጋት ለፖለቲካ ትርፍ ስትሉ። ውርደትዋን እያሰባቹ
-
-
Please don’t fool us if you got medication talk or tell us if you are not sure don’t confused the people instead why don’t you teach how to prevent it.
-
-
ሙክራው አሪፍ ነውነገር ግን እንኩዋን የኮሮና መደሀኒት ቀምመው ቶሎ መደርስ ይቀርና አቡላስ እንኩዋን ቶሎ የማይደርሰባት አገር በጣም ይከብዳል።ፈጣሪ ያሳካላችሁ በርቱ::
-
It is a good trail, but it needs long time to pass animal as well as human experiments.
-
-
ቢሳካ ደስተኞች ነን ባይሳካ እንኳን ሙከራችሁን እናደንቃለን
-
ቆንጆ ተረት ነው ይልቁንስ ህዝቡን እንዲጠነቀቅ አስተምሩ:: ገና በሰው ላይ አልተሞከረም አኮ።
-
ወቅቱን ያላገናዘበ መግለጫ
-
ለምን ጋዜጣዊ መግለጫ ከመስጠት በፊት ምርምር አድርጋችሁ መድሐኒቱን ካገኛችሁ በኋላ ይፋዊ የጋዜጣ መግለጫ አትሰጡም።ነገሩን እንጀራውን ሳይዙት ከወጡ አስነኩልን አታርጉት
-
ለዛ ነው ዶ/ር አብይ ከባለፈው መግለጫ የተረጋጋ መልክ ያሳዩን!??? መኑኝ!!!መድሀኒቱ ከኛ ከኢትዮጵያን ቀደምት የባህል አዋቂዎች እጅ አይወጣም! ይቻላል እንድናለን ይህንን መቅሰፍት እናልፈዋለን። ግን የሀጥያታችን ቅጣት እንዳይሆን አሁንም እንጸልይ።ጥሩ ዜና ቢሆንም ወቅቱን ጠብቆ ቢነገር መልካም ነበር እላለው ለምን ብትሉኝ ማህበረሰባችንን ለያዘናጋው ይችላል የሚል ፍራቻ ስላለኝ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እሱ መውጫ ቀዳዳ አያጣም ውድ የኢትዮጲያ ጠቢባኖች እናንተ በእውቀት የተሞላችሁ ናችሁ እውነት መድሃኒቱ ሰርቶ አለም ይዳንም ይደነቅም ሁሉም ያልፋል እናመሰግናለን ያለ እንቅልፍ ሰርታችሁ እዚህ በመድረሳችሁ
-
ከናዝሬት መልካም ነገር ልወጣ ችለዋልና! ከኢትዮጵያም ጀምረዋል እውን ይሆናል
-
በዚህ ሰዓት መንግስት እንደዚህ የወረደ ቀቢፀ ተስፋ መግለጫ በመስጠት ህዝብ ያዘናጋል የሚል ግምት አልነበረም። ከጥቅሙ ፖለቲካዊ ፕሮፖጋንዳነቱ ያመዝናል፡።
-
ይህ ኮቪድ-19 ወረሽኝ “ለሰይጣን በሚገዙ ሰዎች” የተፈበረከ ነው የሚል እምነት አለኝ። መድሃኒቱም ፀሎት ነው።
እመኑኝ ይህ ቀን ያልፋል!!
-
ቢሆን እንኳ አሁን በሚድያ የሚገለጽበት ሰአት አልነበረም በዚህ ወክት ማዘናጋት እንዳይሆንብን ሰግቼ ነው።በርግጥ የማይቻል ነገር የለምና ጥረቱ ጥሩ ነው
-
ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ የበለጠ በቫይረሱ የተያዙ ሰወች ታክመው ከዳኑ በኀላ ቢሆን ይደረስ ነበረ ለወሬ ማለትም ደስታችን ሙሉ እድሆን ኢንሻ አላህ አሏህ እውነተኛ መዳሀኒት ያድረገው
This is irresponsible, we don’t want the piblic to become reluctant. Make it a news when you’ve confirmation.
Please!! በህዝብ ላይ መዘናጋት የሚፈጥር ነገርን በሚዲያ ባይቀርብ መልካም ነው። አንዴ ወጣት አይዝም ጥቁር አይዝም እያለ በሚዘናጋ ህዝብ ላይ ያልተረጋገጠ መድሀኒት ተገኘ ቡሎ ወሬ ምን የሚሉት ነው። ከዚህ በፊት ከ 3 የበለጡ ሀገራት ክትባ እንኳን አገኘን ብለው አዉር ተው ድምጻቸው ጠፍቷል።በኛ ሀገር በርግጥ በዚህ ደረጃ መሞከሩ የሚያኮራ ቢሆንም ሙያ በልብ ይሁን!!
እግዚአብሄር ይመስገን እምዬ እናቴ ኢትዮጵያ ሙስሊም ክርስቲያኑ የሚጸልዩብሺየጠቢባን የሙህሮች አገር እናቴ ኢትዮጵያፍቅር የሚገኝ ኢትዮጵያእንብላ ብሎ አብሮ የሚበላ ኢትዮጵያዊብቻ እመብርሀንንTesfay Berhane ከሁሉም አስቂኙ ደግሞ “ወደ ምርት ለመግባት ዝግጅት እየተደረገ” የሚለው ነው፡፡ ይቺ አገር ግን መቀለጃ ሁና የለ እንዴ?እግዚአብሔር ይመስገን እሱ መውጫ ቀዳዳ አያጣም ውድ የኢትዮጲያ ጠቢባኖች እናንተ በእውቀት የተሞላችሁ ናችሁ እውነት መድሃኒቱ ሰርቶ አለም ይዳንም ይደነቅም ሁሉም ያልፋል እናመሰግናለን ያለ እንቅልፍ ሰርታችሁ እዚህ በመድረሳችሁ
ይህ ኮቪድ-19 ወረሽኝ “ለሰይጣን በሚገዙ ሰዎች” የተፈበረከ ነው የሚል እምነት አለኝ። መድሃኒቱም ፀሎት ነው።እመኑኝ ይህ ቀን ያልፋል!! ሁሉም ወደነበረበት ይመለሳል የሆነው የሚሆነው ሁሉ ለመልካም እና ለበጎ እንዲደረግ በማሰብ ከዚህ የሚቀርልንን ትምህርት ለህይወታችን የትርፍ ያህል እየቆጠርን ደግመን ደጋግመን ተስፋን እያደረገን ተስፋን እየሰጠን ሁሉን በእኩል እያየን በአንድነት ቆመን ሁሉን እናንቃ!!ገና በታማሚዎች ላይ ሙከራ ተደርጎ ፈዋሽነቱ ተረጋግጦ ተመርቶ ወደስራ ለመግባት አቅም ገንዘብ ጊዜ ይፈልጋል ስለዚህ እንደ የቀድምው የጋምቢያ የፕሬዚደንት ያህያ ጃሜህ ጉዳይ እንዳይሆን:: መድሃኒት ነው ብሎ ብዙ ህዝብ ያስጨረሰው ::ሰው እንዳይዘናጋ እባካችሁ !!ፈዋሽነቱ ያልተረጋገጠ , ገና clinical trial ያልገባ መዳኒት “አግኝተናል” ብሎ ጭራሽ በ .TV ማስተላለፍ …. ህዝብን አውቆ ከመፍጀት አይተናነስም’ የኛ ህዝብ እኮ እረቀትሽን ጠብቅ ሲባል ጭራሽ ተዛዝሎ ሚሄድ ህዝብ እኮ ነው; መዳኒት አገኝን ብለው ጭራሽ ጥንቃቄ እንዳያረግ?ወቀሳው ክርክሩ ይቅርና እንደ አፈቸው ያድርገው ብለን ጥበብን እውቀት የሚገልፅ አምላክ ጥበቡን ይግለፅላቸው ኢትዮጵያ አገሬ ስምሽ ከፍ ይበል ባለም ይብራ::
-
-
-
-