በሁለቱ የኦሮሞ ደርጅቶች ደጋፊና አባላት መካከል በየጊዜው የሚፈጠረው አለመግባባት ወደሀይል እርምጃ እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡
በዛሬው እለት በጅማ ከተማ የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት በፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት ፥ የኦፌኮ አባላትና የከተማው አመራሮች ፥
የዳውድ ኢብሳውን ኦነግ ፅ/ቤት ታፔላና ቁሳቁሶች አውድመዋል፡፡ የኦነግ አባላት በበኩላቸው አፀፋዊ እርምጃ ለመውሰድ ከፀጥታ አካላት
ጋር ፍጥጫ ውስጥ ገብተው ውለዋል፡፡ ባለፉት ጊዜያት ሁለቱም ድርጅቶች ቢሮ በከፈቱባቸው ሌሎች አካባቢዎችም ተመሳሳይ ግጭቶች ሲስተዋሉ እንደነበር ይታወሳል፡፡


Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች