Breaking News
Home / Amharic / የእምዬ ሚኒሊክንና የኢትዮጵያዉያኖች እናት የጣይቱን ምስል የያዘዉ ስእል 90.000 ዶላር በጨረታ ተሽጧል

የእምዬ ሚኒሊክንና የኢትዮጵያዉያኖች እናት የጣይቱን ምስል የያዘዉ ስእል 90.000 ዶላር በጨረታ ተሽጧል

መልካም ዜና ለአዲስ አበቤ !

የአዲስ አበባ ባላአደራ ም/ቤት ትላንት ስኬታማ የውይይት መድረክ በዲሲ አከናውኗል፡፡
ባለአደራ ም/ቤቱ በሀገር ቤት ለሚያደርገው ሰላማዊ ትግል በዉጪ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዉያን ከፍተኛ ድጋፍ እና አጋርነታቸውን በተግባር አረጋግጠዋል፡፡ የአዲስ አበባ ባለ-አደራ ም/ቤት ወደ ፖለቲካ ፓርቲ እንዲያድግም ከተሰብሳቢው ጥያቄ ተነስቷል፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የህዝብ ወቅታዊና አንገብጋቢ ጥያቄ ምክር ቤቱ ተነጋግሮ እንደሚወስን አቅጣጫ ጠቁሟል፡፡ በጃዋር የሚመራው ራሱን ቄሮ በማለት የሚጠራው አክራሪ ቡድን ሰፊውን የኦሮሞ ህዝብ የማይወክል ጨፍጫፊ ሃይል በሽብርተኝነት እንዲፈረጅ በአቋም መግለጫ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ጥሪ ቀርቧል፡፡ በቀጣይ አገራዊ ምርጫ ባለአደራዉ አዲስ አበባና ዙሪያው ሙሉ ለሙሉ እንዲቆጣጠር ኢትዮጵያን የማዳን ተልዕኮ በአግባቡ እንዲወጣ በእልህ ዲያስፖራው ከጎኑ እንደሚቆም ቃል ገብቷል፡፡ በወይይቱ የገቢ ማሰባሰቢያ የተደረገ ሲሆን

የእምዬ ሚኒሊክንና የኢትዮጵያዉያኖች እናት የጣይቱን ምስል የያዘዉ ስእል 90.000 ዶላር በኢትዮጵያ ወደ ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶሺ በጨረታ ተሽጧል።

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.