Breaking News
Home / Amharic / የአ.አ. ባለ አደራ ምክር ቤት ህዝባዊ ስብሰባ እንዳያደርግ ተከለከለ::

የአ.አ. ባለ አደራ ምክር ቤት ህዝባዊ ስብሰባ እንዳያደርግ ተከለከለ::

Tewabech Abebe ይሄ አምባገነንነታቸውን እየገለፁልን ነው እኛ አዲስ አበባዎች የመደረጀት የመሰብሰብ መብታችንን መንጠቅ አይችሉም!

Kalludi Kaluda አልሃምዱሊላህ እንኳን የተከለከለ እነዚህ ሰላም የማይወዱ አገሪቷ እንዳትረጋጋና ፊቷን ወደልማት እንዳታዞር እንቅፋት የሆኑ መዥገሮች ናቸው ጠራርጉ ወደ ቃልቲ ማስገባት::

Amanuel Zegaba የህዝብን ነጻነት መገደብ ኢ ፍታዊ ከመሆኑም በላይ የአድተዳደሩን አምባገነንነት የሚያረጋግጥ ከመሆኑም በላይ የሚለፈለፈው ዲሞክራሲ የቃላትና የውሸት ጨዋታ ብቻ ይሆንና ሃገርን ለማጥፋት ያመራል ማለት ነው::

Worknesh Berta Sora ወይ ጉድ አረ ረ እነኬኛ ፓሊሶች ተረጋጉ ግዴለም ማንም ምንም ቢያመጣሊያስቆሙው አይችልም ድል ለዲሞክራሲ ታከለ ጉማ ለትንሽ ግዜ እንደፈለክ ፈንጭ!

Nohe Naho አ.አ ውስጥ መጪው ጊዜ ጨለማ እንደሆነ ለማየት ፖሊስ ጣቢያዎችን ብቻ ማየት በቂ ነው

Sendekie Endawkie አብይ እንደ ህወሀት ዴሞክራሲን ይፈራል፡፡የአንባገነን ባህሪ ነው::

Abebaw Melaku አይ ዲሞክራሲ ፡፡ ጠንካራ ፓለቲከኛ ስለሚያስፈራቸው ነው፡፡ አቅማቸውን ጨረሱ ለማና አብይ በቃ ከዚህ በሗላ እስርና እንግልት ሲበልጥም ግድያ፡፡

Nuradin Hussan አልሃምዱሊላህ እንኳን የተከለከለ እነዚህ ሰላም የማይወዱ አገሪቷ እንዳትረጋጋና ፊቷን ወደልማት እንዳታዞር እንቅፋት የሆኑ መዥገሮች ናቸው ጠራርጉ ወደ ቃልቲ ማስገባት

Tesema Tiglu በርታልን እስክንድር ኢትዮጵያን በአፍ ሳይሆን ከልቡ እሚወዳት ሁሉ ከጎንህ ነዉ።

 

 

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.