የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ !
የምትታረድበት ቢለዋ የምትወጋበት ጦር የምትቀጠቀጥበት ዱላ ተዘጋጅቶልሃል ምርጫው የአንተ ነው ለመብትህ ለነጻነትህ ትታገላለህ ወይም በባርነት መዳፍ ስር ትንበረከካለህ::
1ኛ የኦሮሞ ብልፅግና የያዘው አቋም ከህወሃት ጋር ያለው ጦርነት ከተጠናቀቀ አዲስ አበባ ላይ ያለውን ጥያቄያቻችን ማስፈጸም አይቻልም ስለዚህ ጦርነቱ መራዘም አለበት በእዚህ መካከል በድርድርና እና በውይይት አዲስ አበባን የኦሮሞ የግል የብቻው ማድረግ እንችላለን ለዚህም 5 ቋንቋዎች የፌደራሉ መንግሥት የስራ ቋንቋ እንዲሆኑ በአገኘሁ ተሻገር አማካኝነት በፌደሬሽን ምክር ቤት በኩል ማጸደቅ አዲስ አበባ ከኦሮማያ ጋር ኩታ ገጠም ስለሆነች እና በማስተር ፕላንም ስለሚገናኙ ኦሮምኛ እና አማርኛ የአዲስ አበባ ከተማ የስራ ቋንቋ እንዲሆኑ ማረግ የትኛውም የመንግሥት እና የግል ተቋማት ስራ ሲቀጥሩ ኦሮምኛ ቋንቋ መቻል አንዱ መስፈርት እንዲሆን ኦሮምኛ ተናጋሪዎችን እንዲቀጥሩ ማድረግ በአዲስ አበባ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ከኬጂ እስከ 12ኛ ክፍል ኦሮምኛ ቋንቋ እንዲማሩ ማስገደድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራተኛ ለመቅጠር የስራ ማስታወቂያ ሲያወጣ ኦሮምኛ ቋንቋ የሚችሉ አንዱ መስፈርት እንዲሆን ማድረግ አዲስ አበባ ከተማ ላይ ከቢሮ ሰራተኛ እስከ ወዛደር ድረስ ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች እንዲደራጁ እና ሁሉንም የስራ ዘፍር እንዲቆጣጠሩ ማድረግ በፌደሬሽን ምክርቤት በኩል የሚያልቁትን ጉዳይ ለጠቅላይ ሚኒስተሩ የቅርብ ሰው የሆነው አገኘሁ ተሻገር-Agegnehu Teshager እንዲያስፈፅም ተደርጏል በሌላ በኩል አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ኦሮማያ ክልል አራጅ ቡድን በማዘጋጀትና በማደራጀት የአዲስ አበባ ህዝብ እናዚያም አራጆች አሉ እነዚህ የተሻሉ ናቸው ብሎ በማሰብ የኦሮሞ ብልፅግና በአንጻራዊት እንዲቀበሉትና በፍረሃት እንዲሸማቀቁ ማድረግ ነው::