Breaking News
Home / Amharic / የአብይ አህመድ ውሸቶች! Lies of Abiy Ahmed

የአብይ አህመድ ውሸቶች! Lies of Abiy Ahmed

Top 64 የአብይ አህመድ ውሸቶች!

ቆጥራቹህ ስለላካቹህልን እናመሰግናለን!
የተረሳ ካለ ጨምሩበት update እናደረጋለን!
1. ሳናጣራ አናስርም
2.ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም
3. አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ
4. በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀይቅ ወደነበረበት ተመለሰ
5. ነዳጅ ማውጣት ጀምረናል
6. በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም
7. ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንዲትጥይ ትአልክም
8. እመኑኝ አሻግራችኋለሁ
9. የኤርትራ ሰራዊት በጦርነቱ አልተሳተፈም
10. ስንዴ ኤክስፖርት ልናደርግ ነው
11. ወይዘሪት ብርቱካን ሚቅደሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጆሮየላ ይዘጉብኝ
12. በአፍሪካ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም
13. 5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገንዋል
14. እንዲህ አይነት ፋውንቴንም ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስቬጋስ እንኳ የላቸውም
15. እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባበ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋለን
16.በልጅነቴ እናት ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናየን አስነስቼ ቡርርር እያደረኩ እሄድ ነበር
17. ስሚንቶ በ600 ብር ይሸጣል
18. ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል
19. ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መሆን እንጂ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም እኔም አላደርገውም
20. ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር
21. ጦርነቱን አሸንፈናል
22. ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው
23. አምቦን ኒዮርክ እናደርጋታለን
24. ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው
25. የዘይት ገብያው ተረጋግቷል
26.የወለጋ ህዝብ ውሃ ብጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው
27.«ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ
28. ስናጠፋ ቆንጥጡን
29. ባለፉት 2 ዓመታት በኦሮሞ ክልል ብቻ 28000 ት/ቤቶች አስገንብተናል
30.የጨረባ ምርጫን ለማስቆም መንግስት ይገደዳል
31.በ7 ዓመቴ የኢትዮጵያ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር
32. ቦንቡ ሲፈነዳ ጓደኞቼ ሞተው እኔ ብቻ ቀረሁ
33. መግደል መሸነፍ ነው
34. ሸህ አላሙዲንን ከሳውዲ አስፈትቼ አመጣቸዋለሁ
35. አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኝ
36. በኔ ምክንያት አንድ ሰው ከሞተ ስልጣኔን እለቃሁ
37. ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው!
38. ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞ ትኢትዮጵያ
39. ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር
40. ልጅ ሁኘ በሻሻ ላይ ጓደኞቸ ጠቅላይ ሚኒስተር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር!
41. ተቃዋሚዎች በነፃነት ይንቀሳቀሳሉ
42. የአማራ ፋኖ ከመከላከያ ጥቁር ክላሽ ቀምቷል
43. እናቶች ይፀልዩልኛል
44. አዲስ አበባ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የኦሮሞ ጥላቻ አለ
45. ኦሮሞ በእኔ ስልጣን ዘመን ያለውን ተነጠቀ እንጂ እላፊ አልወሰደም
46. ኢትዮጵያ የጋዝ ምርትን ወደ ገበያ ልታቀርብ ነው። በቅርቡ የራሷን የተፈጥሮ ጋዝ ለገበያ ልታቀርብ ነው!
47. ዝናብ እናዘንባለን
48. መንግስታችን ተነካ ብለው ከቡራዩ ፣ ከለገዳዲ . . . እየመጡ ነበር
49. አሳምነው ፅጌንና የአማራ ክልል አመራሮችን እኔ አልገደልኩም
50. ዶክትሬት ዲግሪ አለኝ
51. 300 % ደመወዝ ተጨመረ
52. እስከዛሬ 5 አመት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሮቦት ይኖረዋል
53. በ2100 በአለም ላይ ኢትዮጵያ 2ኛዋ ባለ ግዙፍ ኢኮኖሚ ትሆናለች
54. ኢትዮጵያ ውስጥ እድገት አይደለም ያለው ሚራክል ነው 😔
55. የድሮን ፋብሪካ አስመረቅን
56. ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ወደብ አገኝን
57. ወያኔ ዱቄት ሆኗል አየር ላይ እንደተበተነ ዱቄት ነው ተመልሶ አይመጣም!
58. 300% ደሞዝ ተጨምሯል
59. አቦይ ስብሃት ሲፈታ ገርሞኝ ነበር
60. በቡራዩ ሰዎች መቼ እንደተገደሉ አላውቅም ነበር።
61. አንድ ብር አልሰርቅም
62. ጠ/ሚኒስትር እንደምሆን ስለማውቅ ፎቶ ከማንም ጋ የለኝም
63. ከሊቢያ ሰማዕታቱን ሄጄ አመጣለሁ
64. ለትግራይ እናት ኣንድ ማስክ እንጂ ኣንድ ጥይት ኣንልክም

የረሳነው ካለ ጨምሩልን !

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.