Breaking News
Home / Amharic / የአብይ አህመድ ንጹሃን የአማራን ሕዝብ በድሮን መጨፍጨፉን ተያይዞታል።

የአብይ አህመድ ንጹሃን የአማራን ሕዝብ በድሮን መጨፍጨፉን ተያይዞታል።

ዛሬ በ (09/17/2023) በቋሪት ከቤተክርስቲያን ሲመለሱ በነበሩ ንጹሃን ላይ በተካሄደ የድሮን ድብደባ ቁጥራቸው ወደሃያ የሚሆኑ ወገኖቻችን አልቀዋል።

 

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.