Breaking News
Home / Amharic / የአብን አመራሮች አሜሪካ ገቡ !

የአብን አመራሮች አሜሪካ ገቡ !

አሥራት ዜና:- መጋቢት 2፣ 2012 ዓ.ም.

የአብን አመራሮች ሊ/መንበሩ ረ/ፕሮፌሰር በለጠ ሞላና ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ዛሬ ከሰዓት ዋሽንግተን ዲሲ የገቡ ሲሆን በዳላስ ኤርፖርትም አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

አመራሮቹ በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ከነዋሪው ጋር በአማራ ጉዳይ ውይይት እንደሚያደርጉ ገልፀው ማንኛውም ሀሳብና ጥያቄ ያለው ሁሉ በየ ስብሰባ ቦታዎች በመገኘት ሐሳቡን እንዲያካፍል፣ ጥያቄዎችን እንዲያቀርብና አብንን እንዲደግፍ ጥሪ አቅርበዋል።

አብን የመጀመሪያውን የአሜሪካ ስብሰባ በመጭው ቅዳሜ ከዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ነዋሪ ጋር በቨርጅኒያ ያደርጋል።

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.