Breaking News
Home / Amharic / የአማራ ፋኖ አመራሮች በባህርዳር የአራቱን ግዛቶች ወደ አንድ ለማዋሃድ በተሰበሰቡበት በኦሮሙማው አፋኝ ቡድን ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ።

የአማራ ፋኖ አመራሮች በባህርዳር የአራቱን ግዛቶች ወደ አንድ ለማዋሃድ በተሰበሰቡበት በኦሮሙማው አፋኝ ቡድን ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ።

የአማራ ፋኖ አመራርና አባላት ባህርዳር ላይ የአራቱን ግዛቶች የፋኖ አደረጃጀቶችን ወደ አንድ ለማምጣት ተሰብስቀው ሳሉ በአፋኙ ቡድን አባላት ታፍነው ወደማይታወቅ ሥራ ተወስደዋል።
የታፋኑት አባላትም:
 
1.ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ የአማራ ፋኖ ውህደት አመቻች ኮሚቴ
2.ፋኖ ኢንጅኔር በየነ አለማው የአማራ ፋኖ በጎንደር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
3.ሻለቃ ዳንኤል አስረስ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የቢትወደድ አዳነ ብርጌድ ዋና አዛዥ
4.ሻለቃ ስጦታው( የጎቤ መልኬ ታናሽ ወንድም) የጎቤ ብርጌድ አዛዥ
5.ገበየሁ ሞላ የአማራ ፋኖ በጎንደር ሎጅስቲክ
6.ዶ/ ታደሰ የአማራ ፋኖ በሸዋ አደረጃጀት ኃለፊ
7.አበበ ሙላቱ የአማራ ፋኖ በሸዋ ደ/ብርሃን የምኒልክ ብርጌድህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
8.ኢሳያስ ደመቀ የአማራ ፋኖ በሸዋ ሎጅስቲክስ
9.ታደሠ ፍቅረ የአማራ ፋኖ በሸዋ ሰብሳቢ
10.ሽታየ የትዋለ የአማራ ፋኖ በጎጃም የፍኖተሠላም ምክትል ሰብሳቢ
11.ጌታሁን በሬ የአማራ ፋኖ በጎጃም የቡሬ ሻለቃ አዛዥ
12.አትንኩት ሠርፀድንግል የአማራ ፋኖ ዉህደት አመቻች ኮሚቴ
13.ሠዋሰው አራጋው የአማራ ፋኖ ውህደት አመቻች
14.ናትናኤል አበባው አመቻች ኮሚቴ አባል ናቸው

#እምቢ አሁንም እምቢ!!

አማራ በያለህበት ተደራጅ ! የ ግራኝ አህመድ ዘመን እየመጣ ነው ! ኦሮሞ እየወረረህ ነው ! ፀጉረ ልዉጥ ሰው ተከታተል ! መንገዱን ዝጋበት !
አማራ ሆይ ልጆችህን አስፈታ ! የአማራ ትግል ይቀጥላል !

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.