አእምሮዬ ህውሃት ከዚህ በሆላ ምን ሊያደርግ ይችላል ? ምንስ እያሰበ ነው ? በሚል ሳስጨንቀው ነበር ።መጨረሻ ላይ አውጥቼ አውርጄ አሁን ያለበትን ፖለቲካዊ ሁኔታ ገምግሜ መልሱን አገኘሁት ። በመልሴም እርግጠኛ ነኝ ። መልሱ ~ ህውሃት ምንም ማድረግ አይችልም ! ህውሃት የማድረግ አቅም የለውም !” ህውሃት ዛሬ እጅግ ተዋርዶል ።ህውሃት ቂመኛ ነው ነገር ግን ቂምን ለመበቀል የማድረግ አቅም ይጠይቃል ። ህውሃት በህዝቡ ላይ እርምጃ ለመውሰድ ፍላጎትና ጉጉት አለው እንጅ አቅሙ የለውም ። የህውሃት አቅም እንደ ገበቴ ውሃ እየዋለለ ነው ። የረገጠው መሬት እየከዳው ነው ። በድቡሽት ላይ እንደተመሰረተ ቤት እየፈራረሰ ነው ። የህውሃት አማራጭ ” ጉድ ! ጉድ ! ምን አይነት ክፉ ዘመን መፂአ ? !” ብላ ማጨብጨብ ብቻ ነው ።
በዚህ ጉዳይ ላይ ማለትም በህውሃት መፃኢ እድልና ዛሬ ጌታቸው አሰፋን በጀርባው አዝሎ እያባበለ ግን በሌለበት ክስ ስለመሰረተው ዐ/ህጋችን በስፋት ለመተንተን እሞክራለሁኝ ።
Please use the paypal Link to support wife and children of General Asamnew. Please share also on facebook. https://www.amharaonline.org/donation/
Time in Ethiopia
አእምሮዬ ህውሃት ከዚህ በሆላ ምን ሊያደርግ ይችላል ? ምንስ እያሰበ ነው ? በሚል ሳስጨንቀው ነበር ።መጨረሻ ላይ አውጥቼ አውርጄ አሁን ያለበትን ፖለቲካዊ ሁኔታ ገምግሜ መልሱን አገኘሁት ። በመልሴም እርግጠኛ ነኝ ።
መልሱ ~ ህውሃት ምንም ማድረግ አይችልም !
ህውሃት የማድረግ አቅም የለውም !”
ህውሃት ዛሬ እጅግ ተዋርዶል ።ህውሃት ቂመኛ ነው ነገር ግን ቂምን ለመበቀል የማድረግ አቅም ይጠይቃል ። ህውሃት በህዝቡ ላይ እርምጃ ለመውሰድ ፍላጎትና ጉጉት አለው እንጅ አቅሙ የለውም ። የህውሃት አቅም እንደ ገበቴ ውሃ እየዋለለ ነው ። የረገጠው መሬት እየከዳው ነው ። በድቡሽት ላይ እንደተመሰረተ ቤት እየፈራረሰ ነው ። የህውሃት አማራጭ ” ጉድ ! ጉድ ! ምን አይነት ክፉ ዘመን መፂአ ? !” ብላ ማጨብጨብ ብቻ ነው ።