Breaking News
Home / Amharic / የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 139 ቢሮዎች በቀጥታ የመደገፍ ዘመቻ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 139 ቢሮዎች በቀጥታ የመደገፍ ዘመቻ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 139 ቢሮዎች በቀጥታ የመደገፍ ዘመቻ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣
•••
የሕዝባችን ሁለንተናዊ ትግል አምጦ የወለደው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የኅልዉና አደጋ በመቀልበስ ከሌሎች ወንድም ሕዝቦች ጋር በእኩልነትና በፍትኃዊነት የሚኖርባትን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ እጅግ ብዙ የተመዘገቡ አባላትና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደጋፊዎችን አፍርቷል፡፡ ድርጅታችን በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ በመላ አገሪቱ 139 ቢሮዎችን ከፍቶ የአማራን ሕዝብ እያነቃና እያደራጀ ይገኛል፡፡ 
እነዚህ ጽ/ቤቶች ያለባቸውን የቢሮ እቃዎች ፣ የግብዓትና የፋይናንስ ችግር ለመቅረፍ ከዛሬ ነሐሴ 22 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ቀናት የሚቆይ የዋናውን፣ የዞን እና የወረዳ ጽ/ቤቶችን በቀጥታ የመደገፍ ዘመቻ በይፋ ተጀምሯል፡፡ 
ስለሆነም እርስዎም ጽ/ቤቶቹ ባሉበት አካባቢ በቀጥታ የአብን ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶችን በመደገፍ ዘመቻውን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን በገንዘብ ለመደገፍ፡-
★ በአቢሲኒያ ባንክ
የአካ/ቁ – 15761717
ስዊፍት ኮድ – BIC ABYSETAA
★ በአባይ ባንክ
የአካ/ቁ – 2012011017431015
★የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ
የሒሳብ/ቁ 0303

በመጠቀም አብንን በገንዘብ ማገዝ ይችላሉ!!!

(#አብንን_ይደግፉ
#Support_NAMA)

ከ ኢትዮጵያ ዉጭ የምትኖሩ የአማራ ልጆች በአማራ ድህረ ገፅ ድጋፋችሁን አበርክቱ::

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፣ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.