Breaking News
Home / Amharic / የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሰሜን ወሎ ዞን ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በዞኑ ካሉ ወረዳዎች ከተውጣጡ የአብን አመራሮች ጋር ውይይት አደረገ፣

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሰሜን ወሎ ዞን ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በዞኑ ካሉ ወረዳዎች ከተውጣጡ የአብን አመራሮች ጋር ውይይት አደረገ፣

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሰሜን ወሎ ዞን ማስተባበሪያ በዞኑ ከሚገኙ ልዩ ልዩ የአብን የወረዳ አመራሮችን ጋር  መስከረም 4 ቀን 2012 ዓ.ም በወልዲያ ከተማ ውይይት አካሂዷል።

ውይይቱ በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ፖለቲካዊና ድርጅታዊ ጉዳዮችና ወደፊት በሚሰሩ ደርጅታዊ ስራዎችን የተመለከተ ሆኖ፣ በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ በዝርዝር በመወያየትና አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቋል።

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.