Breaking News
Home / የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለክፍለ ከተማና ወረዳ የአብን አመራሮች ስልጠና እየሰጠ ነው

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለክፍለ ከተማና ወረዳ የአብን አመራሮች ስልጠና እየሰጠ ነው

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በ10ሩም ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ የአብን የክፍለ ከተማ አመራሮች በትላንትናው ዕለት ማለትም መስከረም 10 ቀን 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፓለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ስልጠና የሰጠ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የአብን የወረዳ አመራሮች ስልጠና እየሰጠ ነው።

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.