Breaking News
Home / Amharic / የአማራ ህዝብ በየግዜው እየተዋረደ ነው!!!

የአማራ ህዝብ በየግዜው እየተዋረደ ነው!!!

 
 
1/ ፕ/ር አስራት ወልደየስ ሲገደል ዝም
2/ አርበኛ ታጋይ ዋዋ ጎቤ መልኬ ሲገደል ዝም
3/ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ሲገደል ዝም
4/ ሻለቃ አስቻለው ደሴ ሲገደል ዝም
5/ ብ/ጀ አሳመነው ፅጌ ሲገደል ዝም
6/ በኦሮሚያ ክልል የአማራ ተወላጆች ዘራቸው እየተቆጠረ ሲጨፈጨፉ ዝም
7/ በኢትዮጵያ ውስጥ ከ9,000,000 በላይ አማራ ተፈናቅሎ ለእራብና ለንግልት ሲዳረግ ዝም
8/ 12,500 ፋኖ ሲታሰር ዝም
9/ ጎንደር ዙሪያ ለተፈናቀሉት አማሮች የዋጣውን 610 ሚሊዮን ብር ሲበላ ዝም
10/ ህወሃት ጣርማ በር ስትደርስ እነ አገኘሁ ተሻገር 60 ሚሊዮን ተከፋፍለው ሲበሉ ዝም
11/ ለጣና ሀይቅ ለእንቦጭ አረም ማጥፊያ የተሰበሰበውን ገንዘብ ሲበሉት ዝም
12/ የፋኖን መሪ ዘመነ ካሴን ሲያስሩት ዝም !
ባርነትን አሜን ብሎ የተቀበለን ህዝብ ምን ታደርገዋለህ⁉️ ጠላቱን የማይለይ ባሪያ ለመሆን እራሱን ያዘጋጀ ህዝብ ነው የገጠመን!
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.