Breaking News
Home / Amharic / የአማራን መከራ ተመልከቱና ፍረዱ !

ዶክተር አብይ አለ ይሄ በዶዶላ በእምነታቸው ምክንያት ቤተሰብ የአንድ ሰማእት ባለቤት ናት፡፡ክርስትያንን ማሳደዱ እንደቀጠለ ነው የአብይ በኤርፖርት ከገቡ የሃገር ጠላቶችጋ ቃልኪዳን የገባ ይመስለኛል። ህዝቤ ሆይ መንግስት የለም አለም ብለህ ተስፋ እንዳታደርግ ይቺ እህታችን በዘሯ ኦሮሞ ናት እነዚ ሰዎች በዘሯ ሳይሆን በእምነታቸው ምክንያት ባለቤቷንም እንዳጣች ነው የምትናገረው።

Posted by Emishaw Emu on Thursday, January 30, 2020

የአማራን መከራ ተመልከቱና ፍረዱ !

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.