የተፈቀዱት ሰልፎች!
1ኛ ብልጽግናን ለመደገፍ
2ኛ ለዳቦ እና ለታክሲ(ለትራንስፖርት) ብቻ ናቸው።

ዓብይ ይምራን ለማለት ከሆነ በየቀኑ ሰልፍ መውጣት ይፈቀዳል::

ለለሚ ኩራት ክ/ከተማ ምርቃት ሲሆን ሰልፍ ይፈቀዳል

ለብልጽግና ድጋፍ ለማድረግ ከሆነ 365 ቀናት ሰልፍ መውጣት ይፈቀዳል። ያውም በማርሽ ባንድ ታጅበህ

ህወሓትን ለመቃዎም ከሆነ ሰላማዊ ሰልፍ በየቀኑ መውጣት ይፈቀዳል::

ተፎካካሪ ፓርቲዎችን ለማውገዝ ከሆነም በየቀኑ ሰላማዊ ሰልፍ ይፈቀዳል።

ለዳቦና ለትራንስፖርት(ለታክሲ) ከሆነ 24/7/365 መሰለፍ እጣህ ፈንታህ ነው።
®®®
ብልጽግናን ለመቃዎም ካሰብክ ግን የታክሲም ሆነ የዳቦ ሰልፍ ጭራሽ አይፈቀድም።
©©ማሳሰቢያ
ይህ ማለት ግን የባልደራስን ሰልፍ ማድረግ እደግፋለው ወይም እቃወማለው ማለት አይደለም።