Breaking News
Home / Amharic / የተሾሙት አብዛኞቹ ኦሮሞ ብቻ ናቸው!

የተሾሙት አብዛኞቹ ኦሮሞ ብቻ ናቸው!

  • ለውጥማ አ……-……———…………አለ❗ሰበር ዜና
    ========
    Breaking News!
    በዛሬው እለት ጥር 10, 2012 ዓ.ም የጀነራልነት ማዕረግ ካገኙት የጦር መኮነኖች መካከል 80% ኦሮሞ ናቸው1.ሌተናል ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና–ኦሮሞ
    2. ሌተናል ጀኔራል አስራት ደኔሮ—ኦሮሞ/ደቡብ
    3. ሌተናል ጀኔራል ሓጫሉ ሸለመ—-ኦሮሞ
    4. ሌተናል ጀነራል ደሪባ ኩማ— ኦሮሞ
    5. ሌተናል ጀኔራ ዘውዱ በላይ—አገው/አማራ
    6.ሌተናል ጀኔራል ኩምሳ ሻንቆ–አሮሞ============================
    1. ሜጀር ጀነራል ጌቻቸው ጉዲና ወደ ሌተናል ጀነራል (ኦሮሞ) የሰሜን ዕዝ ዋና አዛዥ
    2. ሜጀር ጀኔራል አስራት ደኔሮ አህመድ( ኦሮሞና ደቡብ) ወደ ሌተናል ጀኔራል, የምዕራብ ዕዝ አዛዥ
    3. ሜጀር ጀኔራል ዘውዱ በላይ ( አገው/አማራ)ወደ ሌተናል ጀኔራል አድጏል… የምስራቅ ዕዝ አዛዥ
    4. ሜጀር ጀኔራል ደሪባ ኩማ ወደ ሌተናል ጀኔራል አድጏል
    5. ብርጋዴር ጀኔራል ሙዜይ መኮነን ወደ ሜጀር ጀኔራል( ትግሬ) —የደቡብ ዕዝ አዛዥ
    6. የመከላከያ ሰራዊት የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሃጫሉ ሸለመ(ኦሮሞ) ወደ ሌተናል ጀኔራል አድጏል
    7. ብርጋዴር ጀነራል ይልማ መርዳሳ ወደ ሜጀር ጀነራል( ኦሮሞ)– የአየር ኃይል ዋና አዛዥ
    8. የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሹማ አብዴታ ሄካ ወደ ሜጀር ጀነራል (ኦሮሞ)
    9. የአየር ኃይል ሎጀስቲክ መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል ወርቅነህ ዳባ(ኦሮሞ) ወደ ሜጀር ጀኔራል
    10. የመከላከያ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሜጀር ጀነራል አብዱርአማን ኢስማሄል(ኦሮሞ?)
    11. የመከላከያ ፋውንዴሽን መክትል ኃላፊና የቤቶችግንባታና ማስተላለፍ ኃላፊ ኮሎኔል ያዴታ አመንቴ(ኦሮሞ) ወደ ብርጋዴር ጀነራል
    11. የብላቴ ልዩ ኃይሎች ማሰልጠኛ ማዕከል አዛዥ ኮሎኔል ሰለሞን ገብረእግዚያብሄር(ኦሮሞ) ወደ ብርጋዴር ጀነራል
    12. የሪፑብሊካዊ ጋርድ ኃይል አዛዥ.ብርጋዴር ጀነራል ብርሃኑ በቀለ በዳዳ (ኦሮሞ) ወደ ሜጀር ጀነራል
    13ብርጋዴር ጀነራል ከበደ ረጋሳ ከርቢ(ኦሮሞ) ወደ ሜጀር ጀነራል
    14. የደቡብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሰሎሞን ኤቴፋ(ኦሮሞ) ወደ ሜጀር ጀኔራል
    15. የአገር መከላከያ ሰራዊት የጥናትና ምርምር ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል ተሾመ ታደሱ(ኦሮሞ) ወደ ሜጀር ጀኔራል
    16. የደቡብ ዕዝ ሎጀስቲክ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል ኩመራ ነገሬ(ኦሮሞ) ወደ ሜጀር ጀኔራል
    17. የሰሜን ዕዝ የሎጀስቲክ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል ከድር አራርሳ(ኦሮሞ) ወደ ሜጀር ጀነራል
    18. የምስራቅ ዕዝ አስተዳደር ኃላፊ ዱባለ ገለታ (ኦሮሞ) ወደ ሜጀር ጀኔራል
    19. የአገር መከላከያ ሰራዊት የሎጀስቲክ መምሪያ ኃላፊ ሜጀር ጀነራል ኩምሳ ሻንቆ ደስታ(ኦሮሞ) ወደ ሌተናንት ጀኔራል
    20. የአገር መከላከያ ሰራዊት ምክትል ስልጠና መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል ከበደ ረጋሳ ገርቢ(ኦሮሞ) ወደ ሜጀር ጀኔነል
    21. ብርጋዴር ጀኔራል ኃይሉ እንዳሻው አቶምሳ ወደ ሜጀር ጀኔራል አድጏል( ኦሮሞ) ናቸው።
    Ethio Omo
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.