Breaking News
Home / Amharic / የብልፅግና መንግስት የኢኮኖሚ ችግር ! የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ ተጣለባቸው::

የብልፅግና መንግስት የኢኮኖሚ ችግር ! የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ ተጣለባቸው::

የብልፅግና መንግስት የኢኮኖሚ ችግር ወስጥ መግባቱን ባያምንም የሚወስዳቸው እርምጃዎች ቢያንስ ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ችግር ውስጥ መሆኑን ጠቋሚ ነው
************//**********
38 የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ ተጣለባቸው
*****************
38 የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ መጣሉን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ አቶ ፍቃዱ ድጋፌ በሰጡት መግለጫ፣ የተለዩት ዝርዝር ዕቃዎች ጉምሩክ ኮሚሽን በጥናት የለያቸው ሲሆን ባንኮች ከነገ ጀምሮ ‘ኤልሲ’ መክፈት አይችሉም ብለዋል።
የተለዩት ዕቃዎች ከሕገ-ወጥ የውጭ ምንዛሪ ዝውውር ጋር ቁርኝት እንዳላቸው በጥናት የተለዩ እና መሠረታዊ ቁሳቁስ እንዳልሆኑም ገልጸዋል።
በዕገዳው ከተለዩት ቁሳቁሶች መካከልም ተሽከርካሪዎች የተካተቱ ሲሆን አሁን ላይ የውጭ ምንዛሪ ጥያቄ ላይ 2ኛ ደረጃ ላይ መሆኑን አስታውሰዋል።
የቁሳቁሶቹ ዕገዳ መተግበር በአማካኝ ግማሽ ያህል የውጭ ምንዛሪ ሊያስቀር እንደሚችልም ምክትል ገዥው አቶ ፍቃዱ ተናግረዋል።
ዕገዳ የተጣለባቸው ዕቃዎች ዝርዝር፦
በሞላ አለማየሁ
 

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.