Breaking News
Home / Amharic / የስብሰባ ጥሪ ለአማራና ለፋኖ ደጋፊዎች ! Zoom Meeting for Amhara People & FANO Supporters!

የስብሰባ ጥሪ ለአማራና ለፋኖ ደጋፊዎች ! Zoom Meeting for Amhara People & FANO Supporters!

ኮሎኔል አብይ አህመድ የኢትዮጵያ የጎሳ መንግስት መሪ ወለጋ ላይ ባደረገው ንግግር በአማራ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ አውጇል:: የአማራን ሕዝብ በመድፍና በድሮን እየታገዘ የሚያደርገው
እልቂት (Genocide) ከተጀመረ 9 ወራት አልፎታል:: በተጨማሪ

1-በሃይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ ገብቶ እየበጠበጠ የሃይማኖት አባቶች ወደ ትውልድ ሀገራቸው እንዳይገቡ እየታገቱ በመሆኑ
2-ብዙ የዲያስፖራ አባላት ወደ ሀገራቸው ሲገቡ አይሮፕላን ጣብያ ላይ በማንገላታት በማሰር ማንነት ላይ ያተኮረ ጥቃት
እያደረሰ ስለሆነ
3-ከ 10ሺ በላይ የፖለቲካ እስረኞች በአዋሽ 40 በቃሊቲ ወይም በሌሎች እስር ቤቶች እየማቀቁ ስለሆነ
4- በነፃ ሀገር በሰላም እየኖሩ ግን የዚህ አስከፊ ዘረኛ ስርአት ደጋፊ የሆኑትን ካድሬዎች በአንድነት ለመመከት
5- ቁርጥ የፋኖ ታጋዮች በሀገራችን ዉስጥ የሚያደርጉትን የህልውና ትግል ለመደገፍ የሞራል ድጋፍ ለመስጠትና
ብሔር ወይም ጎሳን ያማከለ አገዛዝ እንዲቆም የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ትግሉን እንዲቀላቀል ለማበረታታት
6-በሰሜን አሜሪካ፣ በካናዳ እንዲሁም በሌሎች ሀገሮች ከሚገኙ ወገኖች ጋር የተቀናጀ ትብብር መፍጠር እንዲያስችለን
7-ለታፈነው ሕዝባችን ድምፅ እንድንሆንላቸውና ተስፋ ለመስጠት የተደራጀ ትግል ለማካሄድ ከሌሎች ማህበራት ጋር
በመተባበር የዉይይት መድረክ አዘጋጅተናል::

በስብሰባው ላይ ለመገኘት ማንም ትውልደ ኢትዮጵያዊ የትም ሀገር የሚኖር መሳተፍ ይችላል ::
በስብሰባው ወቅት የገንዘብ መዋጮ አይደረግም::

የስብሰባው አዳራሽ (capacity) የተወሰነ ስለሆነ አስቀድሞ ቦታ መያዝ የሚፈልግ
በ e-Mail አስቀድሞ መመዝገብ ይቻላል::

ZOOM Meeting. Date: Saturday – June 1, 2024

TIME
8 PM EU Time (Europe) 7 PM UK Time (United Kingdom)
12 PM Eastern Time (DMV & Toronto) 9 AM California Time (USA)

Join Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/85890683546?pwd=ujU9IQPtYoVLk43psVTHbLCUnesOzT.1
Meeting ID: 858 9068 3546
Passcode: 927555

amharafano.org e-mail:  support@amharafano.org

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.