Breaking News
Home / Amharic / የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪዉ ቡድን ነጻ ወጣ።

የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪዉ ቡድን ነጻ ወጣ።

የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪዉ የትግራይ ወራሪ ቡድን ነጻ ወጣ።
የወገን ጦር በራያ የሰንሰላታማ ከተቆጣጠረ በኋላ ለሊቱን የጥምር ጦሩ ባደረገ ዉጊያ የሳንቃ ስሪንቃ ወልዲያ ሀራ ጎብየ ቆቦ ነጻ ወጥተዋል። ወደ ጨርጨር እና አላማጣ እየሸሸ የሚገኘዉን እየደመሰሰ ነዉ።
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.